LibreOffice 24.8 እርዳታ
ማስገቢያ ማውጫ ወይንም የ ማውጫ ይዞታዎች መጠቆሚያው አሁን ባለበት ቦታ ለ ማረም ማውጫ ወይንም የ ማውጫ ይዞታዎች: መጠቆሚያውን በ ማውጫ ወይንም የ ማውጫ ይዞታዎች ውስጥ ያድርጉ: እና ከዛ ይምረጡ ማስገቢያ - ማውጫ እና ሰንጠረዦች - ማውጫ እና ሰንጠረዦች ወይንም የ ጽሁፎች ዝርዝር .
እርስዎ ማውጫ ወይንም ሰንጠረዥ በዚህ ንግግር ውስጥ በ ቅድመ እይታ ማየተ ይችላሉ
እርስዎ እንደ መረጡት ማውጫ አይነት ወይንም የ መረጡት ሰንጠረዥ አይነት: የሚከተለው tab ይገኛል
ይህን tab ይጠቀሙ ለ መወሰን የ አምድ እቅድ ለ ማውጫ ወይንም ለ ሰንጠረዥ ማውጫ: በ ነባር: የ ማውጫ አርእስት አንድ-አምድ ስፋት እና ከ ግራ ገጽ መስመር ጀምሮ ይሰፋል