ሁኔታዎች መግለጫ

ሁኔታዎች የ ሎጂካል አገላለጽ ናቸው እርስዎ የሚጠቀሙበትን መመልከቻ ለ መቆጣጠር ለ ሜዳዎች እና ክፍሎች በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ: የሚቀጥሉት ምሳሌዎች ለ ሜዳዎች መፈጸሚያ ቢሆኑም ለ ክፍሎችም መፈጸም ይችላሉ

እርስዎ ሁኔታዎች መግለጽ ይችላሉ ለ ሚቀጥሉት የ ሜዳ አይነቶች:

  1. እንደ ሁኔታው ጽሁፍ: የሚያሳየው ጽሁፍ A ሁኔታው እውነት ከሆነ: ወይንም ጽሁፍ B ሁኔታው ሀሰት ከሆነ

  2. የ ተደበቀ ጽሁፍ: የ ሜዳ ይዞታዎችን ይደብቃል ሁኔታው እውነት ከሆነ

  3. የተደበቀ አንቀጽ: የ አንቀጽ ይዞታዎችን ይደብቃል ሁኔታው እውነት ከሆነ

  4. ማንኛውም መዝገብ እና የ ጽሁፍ መዝገብ: ይቆጣጠራል የ ዳታቤዝ መዝገብ መድረሻዎችን

ቀላሉ መንገድ ሁኔታዎችን ለ መግለጽ ሎጂካል መግለጫ በቀጥታ ይጻፉ በ ሁኔታዎች ሳጥን ውስጥ የሚቀጥሉትን ዋጋዎች በ መጠቀም:

እውነት

ሁኔታው ሲሟላ ሁልጊዜ: እርስዎ ማስገባት ይችላሉ ማንኛውንም ዋጋ ከ 0 ጋር እኩል ያልሆነ እንደ ሁኔታው ጽሁፍ ውስጥ

ሀሰት

ሁኔታው አልተሟላም: እርስዎ ማስገባት ይችላሉ ዋጋውን እንደ 0


note

እርስዎ ከተዉት የ ሁኔታውን ሳጥን ባዶ: ሁኔታው የሚተረጎመው እንዳልተሟላ ነው


እርስዎ ሁኔታዎችን በሚገልጹ ጊዜ ይጠቀሙ ተመሳሳይ አካላቶች ለ መግለጽ መቀመሪያ: ተግባሮች ማነፃፃሪያ: ሂሳብ: እና የ ስታትስቲክስ ተግባሮች: የ ቁጥር አቀራረብ: ተለዋዋጮች እና የሚቀጥሉ

እርስዎ የሚቀጥሉትን አይነት ተለዋዋጮች መጠቀም ይችላሉ ሁኔታዎችን በሚገልጹ ጊዜ:

  1. በቅድሚያ የተገለጸ LibreOffice ተለዋዋጭ ስታስቲክስ የሚጠቀም በ ሰነድ ባህሪዎች ውስጥ

  2. ተለዋዋጭ ማስተካከያ: የተፈጠረ በ "ተለዋዋጭ ማሰናጃ" ሜዳ

  3. የ ተጠቃሚን ዳታ መሰረት ያደረገ ተለዋዋጭ

  4. የ ዳታቤዝ ሜዳዎችን ይዞታ መሰረት ያደረገ ተለዋዋጭ

እርስዎ የ ውስጥ ተለዋዋጭን መጠቀም አይችሉም: እንደ ገጽ እና የ ምእራፍ ቁጥር በ ሁኔታ መግለጫ ላይ

ሁኔታዎች እና ተለዋዋጮች

የሚቀጥለው ለምሳሌ የሚጠቀመው ተለዋዋጭ "x":

x == 1 ወይንም x እኩል ነው 1

ሁኔታው እውነት ይሆናል "x" እኩል ከሆነ ከ 1. ጋር

x != 1 ወይንም x እኩል አይደለም 1

ሁኔታው እውነት ይሆናል "x" እኩል ካልሆነ ከ 1. ጋር

ሳይንx == 0

ሁኔታው እውነት ይሆናል "x" ያለ ቀሪ አካፋይ ከሆነ ለ ፓይ


ማነፃፀሪያ ለ መጠቀም አንቀሳቃሽ ከ ሀረግ ጋር: ምልክት በ ድርብ የ ቅንፍ ምልክቶች መከበብ አለበት:

x == "ABC" ወይንም x እኩል ነው "ABC"

ይመርምሩ ተለዋዋጩ "x" የያዘው (እውነት) እንደሆን የ "ABC" ሀረግ: ወይንም አይደለም (ሀሰት)

x == "" ወይንም x እኩል ነው ""

ወይንም

!x ወይንም አይደለም x

ይመርምሩ ተለዋዋጩ "x" የያዘው ባዶ ሀረግ እንደሆነ


note

የ "እኩል" ማነፃፀሪያ መወከል አለበት በ ሁለት እኩል ምልክት (==) በ ሁኔታ ውስጥ: ለምሳሌ: እርስዎ ከ ገለጹ ተለዋዋጭ "x" ከ ዋጋ 1 ጋር: እርስዎ ማስገባት አለብዎት ሁኔታውን እንደ x==1.


የ ተጠቃሚ ዳታ

እርስዎ የ ተጠቃሚ ዳታ ማካተት ይችላሉ ሁኔታዎችን በሚገልጹ ጊዘ: የ ተጠቃሚ ዳታ ለ መቀየር ይምረጡ - LibreOffice - የ ተጠቃሚ ዳታ የ ተጠቃሚ ዳታ መግባት ያለበት በ ሀረግ ዘዴ ነው: እርስዎ መጠየቅ ይችላሉ የ ተጠቃሚ ዳታ በ "==" (እኩል ነው), "!=" (እኩል አይደለም): ወይንም "!"(አይደለም)

የሚቀጥለው የ ሰንጠረዥ ዝርዝር የ ተጠቃሚ ዳታ ተለዋዋጮች እና ትርጉማቸውን ይዟል:

ተለዋዋጭ

ትርጉም

user_firstname

የ መጀመሪያ ስም

user_lastname

የ አባት ስም

user_initials

መነሻዎች

user_company

ድርጅት

user_street

መንገድ

user_country

አገር

user_zipcode

ፖሳቁ

user_city

ከተማ

user_title

አርእስት

user_position

ቦታ

user_tel_work

የ ንግድ ስልክ ቁጥር

user_tel_home

የ ቤት ስልክ ቁጥር

user_fax

የ ፋክስ ቁጥር

user_email

Email address

user_state

አገር (በ ሁሉም LibreOffice እትሞች አይደለም)


ለምሳሌ: አንቀጽ ለ መደበቅ: ጽሁፍ: ወይንም የ ተወሰነ ክፍል ከ ተጠቃሚ በ ተወሰነ መነሻ: እንደ "LM": ሁኔታውን ያስገቡ: ተጠቃሚ_መነሻ=="LM".

ሁኔታዎች እና የ ዳታቤዝ ሜዳዎች

እርስዎ ዳታቤዞች ጋር ለ መድረስ ሁኔታዎችን መወሰን ይችላሉ: ወይንም የ ዳታቤዝ ሜዳዎች: ለምሳሌ: እርስዎ የ ዳታቤዝ ሜዳዎች ይዞታን መመርመር ይችላሉ ከ ሁኔታው: ወይንም የ ዳታቤዝ ሜዳዎች በ ሎጂካል አገላለጽ መጠቀም ይችላሉ: የሚቀጥለው ሰንጠረዥ ዝርዝር ጥቂት ምሳሌዎች ናቸው ለ ዳታቤዝ ሁኔታዎች መጠቀሚያ:

ለምሳሌ

ትርጉም

ዳታቤዝ.ሰንጠረዥ.ድርጅት

ዳታቤዝ.ሰንጠረዥ.ድርጅት እኩል አይደለም ""

ዳታቤዝ.ሰንጠረዥ.ድርጅት != ""

ሁኔታው እውነት ነው የ ድርጅቱ ሜዳ ባዶ ካልሆነ: (በ መጀመሪያው ምሳሌ: ምንም አንቀሳቃሽ አያስፈልግም)

!ዳታቤዝ.ሰንጠረዥ.ድርጅት

ዳታቤዝ አይደለም.ሰንጠረዥ.ድርጅት

ዳታቤዝ.ሰንጠረዥ.ድርጅት እኩል ነው ""

ዳታቤዝ.ሰንጠረዥ.ድርጅት ==""

እውነት ይመልሳል የ ድርጅቱ ሜዳ ባዶ ከሆነ

ዳታቤዝ.ሰንጠረዥ.ድርጅት !="ፀሐይ"

ዳታቤዝ.ሰንጠረዥ.ድርጅት እኩል አይደለም "ፀሐይ"

ይመልሳል እውነት የ አሁኑ ማስገቢያ ለ ድርጅቱ ሜዳ ካልሆነ "ፀሐይ": (የ ቃለ አጋኖ ምልክት የሚወክለው ሎጂክ አይደለም ነው)

ዳታቤዝ.ሰንጠረዥ.መጀመሪያ ስም AND ዳታቤዝ.ሰንጠረዥ.ስም

መዝገቡ እውነት ይመልሳል የ መጀመሪያ ስም እና የ አባት ስም ከያዘ


note

በ ሁለቱ መካከል ልዩነቱን ያስታውሱ ቡሊያን አይደለም "!" እና የ አንቀሳቃሽ ማወዳደሪያ እኩል አይደለም "!=" (እኩል አይደለም).


እርስዎ በሚያመሳክሩ ጊዜ ወደ ዳታቤዝ ሜዳ በ ሁኔታ ውስጥ: ይጠቀሙ ፎርም ዳታቤዝ ስም:ሰንጠረዥ ስም:ሜዳ ስም: አንዱ ስም ባህሪ ከያዘ የ አንቀሳቃሽ: እንደ መቀነስ ምልክት (-) ስሙን በ ስኴር ቅንፎች ውስጥ ይክበቡ ለምሳሌ: ዳታቤዝ ስም[ሰንጠረዥ -ስም].ሜዳ ስም: በ ሜዳ ስሞች መካከል ክፍተት በፍጹም አይጠቀሙ

ለምሳሌ: የ ዳታቤዝ ሜዳ መደበቂያ

እርስዎ መፍጠር ያስፈልጎት ይሆናል የ ባዶ ሜዳ ሁኔታ የሚደብቅ: ለምሳሌ: የ ድርጅት ሜዳ ባዶ ከሆነ ለ አንዳንድ የ ዳታ መዝገቦች

ይምረጡ የ ተደበቀ አንቀጽ ዝርዝር ማስገቢያ: እና ይጻፉ የሚቀጥሉትን ሁኔታዎች: አድራሻ ደብተር.አድራሻ ደብተር.ድርጅት EQ ""

ወይንም የሚቀጥለውን ይጻፉ

NOT አድራሻ ደብተር.አድራሻ ደብተር.ድርጅት

የ ድርጅቱ ዳታቤዝ ሜዳ ባዶ ከሆነ: ሁኔታው እውነት ነው እና አንቀጹ ይደበቃል

note

To display hidden paragraphs on the screen, choose - LibreOffice Writer - View, and clear the Hidden paragraphs check box.


ምሳሌዎች ሁኔታዎች በ ሜዳዎች ውስጥ

የሚቀጥለው ምሳሌ የሚጠቀመው ለ እንደ ሁኔታው ጽሁፍ ሜዳ ነው: ምንም እንኳን ወደ ማንኛውም ሜዳዎች መፈጸም ቢቻልም ከ ሁኔታው ጋር የተገናኘ አገናኝ: ለ ሁኔታው የተጠቀሙበትን ሁኔታዎች መጠቀም ይችላሉ ለ ተደበቀ ጽሁፍ: ለ ተደበቀ አንቀጽ: ለማንኛውም መዝገብ ወይንም ለሚቀጥለው የ መዝገብ ሜዳዎች

እንደ ሁኔታው ጽሁፍ ለማሳየት የ ገጾች ቁጥር መሰረት ያደረገ:

  1. ይምረጡ ማስገቢያ - ሜዳ - ተጨማሪ ሜዳዎች እና ከዛ ይጫኑ ተግባሮች tab.

  2. አይነት ዝርዝር ውስጥ ይጫኑ "እንደ ሁኔታው ጽሁፍ"

  3. ሁኔታው ሳጥን ውስጥ ይጻፉ "ገጽ == 1".

  4. ከዛ ሳጥን ውስጥ ይጻፉ "አንድ ገጽ ብቻ ነው".

  5. ወይንም ሳጥን ውስጥ: ይጻፉ "በርካታ ገጾች አሉ"

  6. ይጫኑ ማስገቢያ እና ከዛ ይጫኑ መዝጊያ

እንደ ሁኔታው ጽሁፍ ለማሳየት በ ተጠቃሚ-የሚገለጽ ተለዋዋጭ መሰረት ያደረገ

  1. ይምረጡ ማስገቢያ - ሜዳ - ተጨማሪ ሜዳዎች እና ከዛ ይጫኑ የ ተለዋዋጭ tab.

  2. አይነት ዝርዝር ውስጥ ይጫኑ "ተለዋዋጭ ማሰናጃ"

  3. ስም ሳጥን ውስጥ ይጻፉ "ትርፍ"

  4. ዋጋ ሳጥን ውስጥ ይጻፉ "5000"

  5. ይጫኑ ማስገቢያ

  6. ይጫኑ የ ተግባሮች tab, እና ከዛ ይጫኑ "እንደ ሁኔታው ጽሁፍ" በ አይነት ዝርዝር ውስጥ

  7. ሁኔታው ሳጥን ውስጥ ይጻፉ "ትርፍ < 5000".

  8. እና ከዛ ሳጥን ውስጥ ይጻፉ "ኢላማው ግብ አልመታም"

  9. ወይንም ሳጥን ውስጥ: ይጻፉ "ኢላማው ግብ መትቷል"

  10. ይጫኑ ማስገቢያ

ይዞታውን ለማረም የ "ትርፍ" ተለዋዋጭ: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ ተለዋዋጭ ሜዳ ላይ

ለማሳየት እንደ ሁኔታው ጽሁፍ ይዞታውን መሰረት ያደረገ ከ ዳታቤዝ ሜዳ ውስጥ:

የዚህ ምሳሌ መጀመሪያ ክፍል ክፍተት ያስገባል በ "ስም" እና "የ አባት ስም" ሜዳዎች መካከል በ ሰነድ ውስጥ: እና ሁለተኛው ክፍል ጽሁፍ መሰረት ያደረገ ይዞታ ሜዳ ያስገባል: ይህ ምሳሌ የ አድራሻ ዳታ ምንጭ መመዝገብ ያስፈልጋል LibreOffice.

  1. ይምረጡ ማስገቢያ - ሜዳ - ተጨማሪ ሜዳዎች እና ከዛ ይጫኑ የ ዳታቤዝ tab.

  2. አይነት ዝርዝር ውስጥ ይጫኑ "የ ደብዳቤ ማዋሀጃ ሜዳዎች"

  3. ዳታቤዝ ምርጫዎች ሳጥን ውስጥ ሁለት-ጊዜ ይጫኑ በ አድራሻ ደብተር ላይ ይጫኑ "የ መጀመሪያ ስም" እና ከዛ ይጫኑ ማስገቢያ ይድገሙ ለ "አባት ስም"

  4. በ ሰነድ ውስጥ ይጫኑ: መጠቆሚያውን በ ሁለቱ ሜዳዎች መካከል ያድርጉ: እና ከዛ ይጫኑ ክፍተት ማስገቢያ: እና ከዛ ማስገቢያውን ይጫኑ የ ሜዳዎች ንግግር ይታያል:

  5. ይጫኑ የ ተግባሮች tab, እና ከዛ ይጫኑ "እንደ ሁኔታው ጽሁፍ" በ አይነት ዝርዝር ውስጥ

  6. ሁኔታዎች ሳጥን ውስጥ ይጻፉ: "የ አድራሻ ደብተር.ተናጋሪ.የ መጀመሪያ ስም"

  7. ከዛ ሳጥን ውስጥ: ይጻፉ ክፍተት እና ይተውት ወይንም ሳጥኑን ባዶ ይተውት

እርስዎ ሁኔታውን መጠቀም ይችላሉ ጽሁፍ መሰረት ያደረገ ይዞታ ማስገባት ለ መጀመሪያ ስም ሜዳ

  1. ሜዳዎች ንግግር ውስጥ: ይጫኑ የ ተግባሮች tab.

  2. አይነት ሳጥን ውስጥ ይጫኑ "እንደ ሁኔታው ጽሁፍ"

  3. ሁኔታዎች ሳጥን ውስጥ ይጻፉ: የ አድራሻ ደብተር:አድራሻዎች:የ መጀመሪያ ስም == "ሚካኤል"

  4. ዚያ ሳጥን ውስጥ ይጻፉ "ውድ"

  5. ያለ በለዚያ ሳጥን ውስጥ ይጻፉ"ሰላም"

  6. ይጫኑ ማስገቢያ

Please support us!