የተለየ ቁራጭ

እርስዎ በሚያስቀምጡ ጊዜ ሰነዶች ሜዳዎች የያዙ እንደ HTML ሰነድ: LibreOffice ራሱ በራሱ ይቀይራል ቀን: ሰአት: እና የ ሰነድ መረጃ ሜዳዎች ወደ የተለዩ HTML tags. የ ሜዳ ይዞታዎች የሚገቡት በ መክፈቻ እና በ መዝጊያ HTML tags በ ተቀየሩት ሜዳዎች ነው: እነዚህ የ ተለዩ HTML tags አይመሳሰሉም ከ መደበኛ HTML tags ጋር

LibreOffice የ መጻፊያ ሜዳ የሚለየው በ <SDFIELD> tag ነው በHTML ሰነድ ውስጥ: የ ሜዳው አይነት: አቀራረቡ: እና ስሙ ለ ተለየ ሜዳ ይካተታሉ በ መክፈቻ HTML tag ውስጥ: የ ሜዳው አቀራረብ tag የሚታወቀው በ HTML ማጣሪያ እንደ ሜዳው አይነት ይለያያል

የ ቀን እና ሰአት ሜዳዎች

ለ "ቀን" እና "ሰአት" ሜዳዎች: የ አይነት ደንብ ቀን ሰአት: የ ቀን አቀራረብ ወይንም የ ሰአት የ ተወሰነ በ ተወሰነ ቀን ቁጥር ደንብ: ለምሳሌ: ቀቀ:ወወ:አአ ለ ቀኖች ወይንም ሰሰ:ደደ:ሰሰ ለ ሰአት

ለ ተወሰነ ቀን እና ሰአት ሜዳዎች: ቀን ወይንም ሰአት የ ተወሰነ ነው በ ተወሰነ የ ቀን ዋጋ ደንብ

ለምሳሌ የ ቀን እና ሰአት የተለዩ በ HTML tags የሚታወቁ በ LibreOffice እንደ ሜዳዎች በሚቀጥለው ሰንጠረዥ ውስጥ ይታያሉ:

ሜዳዎች

LibreOffice Tag

ቀን የተወሰነ ነው

<SDFIELD TYPE=DATETIME SDVAL="35843,4239988426" SDNUM="1031;1031;DD/MM/YY">17/02/98</SDFIELD>

ቀን ተለዋዋጭ ነው

<SDFIELD TYPE=DATETIME SDNUM="1031;1031;DD/MM/YY">17/02/98</SDFIELD>

ሰአት የተወሰነ ነው

<SDFIELD TYPE=DATETIME SDVAL="35843,4240335648" SDNUM="1031;1031;HH:MM:SS">10:10:36</SDFIELD>

ሰአት የተወሰነ ነው

<SDFIELD TYPE=DATETIME SDNUM="1031;1031;HH:MM:SS">10:10:36</SDFIELD>


የ ሰነድ መረጃ ሜዳዎች

ለ ሰነድ መረጃ ሜዳዎች: የ አይነት ደንብ እኩል ነው ከ ሰነድ መረጃ ጋር: የ ንዑስ አይነት ደንብ የሚያሳየው የ ሜዳ አይነት ነው: ለምሳሌ: ለ "ተፈጠረው" የ ሰነድ መረጃ ሜዳ: ንዑስ አይነት=መፍጠሪያ: ነው ለ ቀን እና ሰአት ሰነድ መረጃ ሜዳ: የ አቀራረብ ደንብ እኩል ነው ከ ቀን ወይንም ሰአት ወይንም ሰአት እና የ ተወሰነ ቀን ደንብ የሚያሳየው የ ቁጥር አቀራረብ ነው የ ተጠቀሙትን ለ ይዞታው የ ተወሰነ ደንብ እንዳለው ወይንም እንደሌለው ያመለክታል

የ ተወሰነ ቀን ይዞታዎች ወይንም የ ሰአት ሜዳ እኩል ነው ከ : የ ተወሰነ ቀን ደንብ ጋር: ያለበለዚያ ይዞታዎቹ እኩል ይሆናሉ ከ ገኘው ጽሁፍ ጋር እና የ ተለየ ሜዳ HTML tags ጋር

ለምሳሌ የ ሰነድ መረጃ የተለዩ በ HTML tags የሚታወቁ በ LibreOffice እንደ ሜዳዎች በሚቀጥለው ሰንጠረዥ ውስጥ ይታያሉ:

ሜዳዎች

LibreOffice Tag

መግለጫ (የተወሰነ ይዞታ)

<SDFIELD TYPE=DOCINFO SUBTYPE=COMMENT SDFIXED>መግለጫ</SDFIELD>

የተፈጠረበት ቀን

<SDFIELD TYPE=DOCINFO SUBTYPE=CREATE FORMAT=DATE SDNUM="1031;1031;QQ YY">1. ሩብ 98</SDFIELD>

የተፈጠረበት ሰአት (የተወሰነ ይዞታ)

<SDFIELD TYPE=DOCINFO SUBTYPE=CREATE FORMAT=TIME SDVAL="0" SDNUM="1031;1031;HH:MM:SS AM/PM" SDFIXED>03:58:35 ከሰአት</SDFIELD>

የተሻሻለበት ቀን

<SDFIELD TYPE=DOCINFO SUBTYPE=CHANGE FORMAT=DATE SDNUM="1031;1031;NN DD MMM, YY">ሰኞ 23 የካቲት: 98</SDFIELD>


Please support us!