ተለዋዋጮች

ተለዋዋጭ ሜዳዎች እርስዎን የሚያስችለው ሀይለኛ ይዞታዎችን መጨመር ማስቻል ነው: ለምሳሌ: እርስዎ ተለዋዋጭ መጠቀም ይችላሉ የ ገጽ ቁጥር መስጫን እንደ ነበር ለ መመለስ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ማስገቢያ - ሜዳ - ተጨማሪ ሜዳዎች - ተለዋዋጮች tab


አይነት

Lists the available field types.

አይነት

መግለጫ

ተለዋዋጭ ማሰናጃ

Defines a variable and its value. You can change the value of a variable by clicking in front of the variable field, and then choosing Edit - Field.

ተለዋዋጭ ማሳያ

Inserts the current value of the variable that you click in the Select list.

DDE field

ማስገቢያ የ DDE አገናኝ ወደ ሰነድ ውስጥ: እርስዎ በ ተመደበው ስም ማሻሻል የሚችሉት በሚፈልጉበት ጊዜ

መቀመሪያ ማስገቢያ

የተወሰነ ቁጥር ማስገቢያ: ወይንም የ መቀመሪያ ውጤት

ማስገቢያ ሜዳ

ለ ተለዋዋጩ አዲስ ዋጋ ማስገቢያ ወይንም የ ተጠቃሚ ሜዳ

የ ተለዋዋጭ ዋጋ በ ማስገቢያ ሜዳ ውስጥ ዋጋ የሚኖረው ሜዳው ከየት እና እንዴት እንደገባ ጀምሮ ነው: የ ተለዋዋጭ ዋጋ ለ መቀየር በኋላ በ ሰነድ ውስጥ: ያስገቡ ሌላ ማስገቢያ ሜዳ በ ተመሳሳይ ስም: ነገር ግን በ ተለያየ ዋጋ: ነገር ግን: የ ተጠቃሚው ሜዳ ዋጋ በ አለም አቀፍ ይቀየራል

The variables are displayed in the Select field. When you click the Insert button, the dialog Review Fields appears, where you can enter the new value or additional text as a remark.

የ ቁጥር መጠን

Inserts automatic numbering for tables, graphics, or frames.

ተለዋዋጭ ገጽ ማሰናጃ

በ ሰነድ ውስጥ ማመሳከሪያ ነጥብ ማስገቢያ: በኋላ የ ገጽ መቁጠሪያ እንደገና ይጀምራል: ይምረጡ "በ" ለማስቻል የ ማመስከሪያ ነጥብ እና "ማጥፊያ" ለማሰናከል: እርስዎ እንዲሁም ማስገባት ይችላሉ ማካካሻ የ ገጽ መቁጠሪያ በተለየ ቁጥር ለማስጀመር

Show page variable

የ ገጾች ቁጥር ማሳያ ከ "ተለዋዋጭ ገጽ ማሰናጃ" ማመሳከሪያ ነጥብ ለዚህ ሜዳ

የተጠቃሚ ሜዳ

አለም አቀፍ ተለዋዋጭ ማስተካከያ ማስገቢያ: እርስዎ መጠቀም ይችላሉ የ ተጠቃሚ ሜዳ ለ መግለጽ ተለዋዋጭ ለ ሁኔታው አረፍተ ነገር: እርስዎ በሚቀይሩ ጊዜ የ ተጠቃሚ ሜዳ ሁሉም ሁኔታዎች የ ተለዋዋጩ በ ሰነዱ ውስጥ ይሻሻላል


ይምረጡ

Lists the available fields for the field type selected in the Type list. To insert a field, click the field, and then click Insert.

tip

To quickly insert a field from the Select list, hold down and double-click the field.


አቀራረብ

If a field is displaying a date, time or number, then Format is used to customize the appearance of the date, time, or number. Common formats are shown in the Format window, or click "Additional formats" to define a custom format.

ስም

Type the name of the user-defined field that you want to create. This option is available for "Set variable", "DDE field", "Number range" and "User Field" field types.

warning

በ ተጠቃሚ-የሚወሰኑ ሜዳዎች ዝግጁ የሚሆኑት ለ አሁኑ ሰነድ ብቻ ነው


Value

Enter the contents that you want to add to a user-defined field.

አቀራረብ ዝርዝር ውስጥ የሚገባው ዋጋ ጽሁፍ ይሁን ወይንም ቁጥር መግለጫ

note

The following fields can only be inserted if the corresponding field type is selected in the Type list.


በ HTML ሰነድ ውስጥ ሁለት ተጨማሪ ሜዳዎች ዝግጁ ናቸው ለ "ተለዋዋጭ ማሰናጃ" ሜዳ አይነት: HTML_ON እና HTML_OFF. እርስዎ የሚጽፉት ጽሁፍ በ ዋጋ ሳጥን ውስጥ ይቀየራል ወደ መክፈቻ HTML tag (<Value>) ወይንም መዝጊያ HTML (</Value>) tag ፋይሉን በሚያስቀምጡ ጊዜ እንደ HTML ሰነድ እንደ እርስዎ ምርጫ ይለያያል

DDE Statement

የ ባጠቃላይ አገባብ ለ DDE ትእዛዝ ነው: "<Server> <Topic> <Item>", ሰርቨሩ ይህ DDE ስም ነው ዳታ ለያዘው መተግበሪያ: አርእስቱ የሚያመሳክረው እቃ አካባቢውን ነው (ብዙ ጊዜ የ ፋይል ስም), እና እቃው የሚወክለው ትክክለኛውን እቃ ነው

This option is only available if the "DDE field" field type is selected.

መቀመሪያ

This option is only available if the "Insert Formula" field type is selected.

ማመሳከሪያ

በ ሜዳ ውስጥ ማሳየት የሚፈልጉትን ጽሁፍ ይጻፉ: እርስዎ የሚያስገቡ ከ ሆነ የ ቦታ ያዢ ሜዳ: እርስዎ ማሳየት የሚፈልጉትን ጽሁፉን ይጻፉ እንደ እርዳታ ምክር የ አይጥ መጠቆሚያውን በ ሜዳው ላይ ሲያደርጉ

ማካካሻ

በ ገጽ ቁጥር ሜዳ ላይ መፈጸም የሚፈልጉትን የ ማካካሻ ዋጋ ያስገቡ ለምሳሌ "+1".

This option is only available if the "Set page variable" field type is selected.

የማይታይ

Hides the field contents in the document. The field is inserted as a thin gray mark in the document. This option is only available for the "Set Variable" and "User Field" field types.

With Heading Number

Use this option to display a heading number before a “number range” field. The heading number comes from a heading prior to the location of the field.

Up to level

With typical use of headings in the document, the selected number will indicate how many levels of heading number (starting from level 1) to display. The selected value indicates the maximum number of levels to show. The actual number may have fewer levels. For example, if the immediately prior heading number is 2.6, and 4 is selected, then only 2.6 is displayed . If [None] is selected, no heading number is displayed.

note

The heading number selected for display is the first prior heading whose outline level is equal to or less than the selected outline level. For example, select “2” to use the heading number of the first prior heading with outline level 1 or outline level 2.


መለያያ

Specify the character to use as a separator between the heading number and the field number.

note

With Heading Number, Up to level and Separator are only available for the “Number range” field type.


መፈጸሚያ

Adds the user-defined field to the Select list.

Icon Apply

መፈጸሚያ

ማጥፊያ

Removes the user-defined field from the select list. You can only remove fields that are not used in the current document. To remove a field that is used in the current document from the list, first delete all instances of the field in the document, and then remove it from the list.

Icon

ማጥፊያ

Please support us!