የ ሰነድ መረጃ

የ ሰነድ መረጃ ሜዳዎች የያዙት መረጃ ስለ ሰነዱ ባህሪ ነው: እንደ ሰነዱ አይነት መቼ እንደ ተፈጠረ: የ ሰነዱን ባህሪዎች መመልከቻ አይነት: ይምረጡ ፋይል - ባህሪዎች

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ማስገቢያ - ሜዳ - ተጨማሪ ሜዳዎች - የ ሰነድ መረጃ tab


የ ማስታወሻ ምልክት

የ HTML ሰነድ መላኪያ እና ማምጫ የ ሰነድ መረጃ ሜዳ የያዘ የተለየ LibreOffice አቀራረብ ተጠቅሟል


አይነት

ዝግጁ የሆኑ የ ሜዳ አይነቶች ዝርዝር: ወደ እርስዎ ሰነድ ውስጥ ሜዳ ለመጨመር: ይጫኑ የ ሜዳ አይነት: ይጫኑ ሜዳ ከ ይምረጡ ዝርዝር ውስጥ: እና ከዛ ይጫኑ ማስገቢያ የሚቀጥሉት ሜዳዎች ዝግጁ ይሆናሉ:

አይነት

ትርጉም

የተሻሻለ

ማስገቢያ የ ደራሲውን ስም እና ቀን ወይንም መጨረሻ የተቀመጠበትን ሰአት

ሰአት ማረሚያ

ሰነዱን ለማረም የፈጀውን ሰአት ማስገቢያ

አስተያየቶች

የ ተገኘውን አስተያየት ማስገቢያ በ መግለጫ tab ገጽ ውስጥ በ ፋይል - ባህሪዎች ንግግር ውስጥ

የ ክለሳ ቁጥር

የ አሁኑን ሰነድ እትም ቁጥር ማስገቢያ

ተፈጥሯል

ማስገቢያ የ ደራሲውን ስም እና ቀን ወይንም ሰንዱ የተፈጠረበትን ሰአት

ማስተካከያ

የ ተገኘውን የ መረጃ ሜዳዎች ይዞታ ማስገቢያ በ ባህሪዎች ማስተካከያ tab የ ፋይል - ባህሪዎች ንግግር

መጨረሻ የታተመው

የ ደራሲውን ስም ማስገቢያ እና ቀን ወይንም ሰአት ሰነዱ መጨረሻ የታተመበትን

ቁልፍ ቃሎች

የ ተገኘውን ቁልፍ ቃል ማስገቢያ በ መግለጫ tab ገጽ ውስጥ በ ፋይል - ባህሪዎች ንግግር ውስጥ

ጉዳዩ

የ ተገኘውን ጉዳይ ማስገቢያ በ መግለጫ tab ገጽ ውስጥ ለ ፋይል - ባህሪዎች ንግግር ውስጥ

አርእስት

የ ተገኘውን አርእስት ማስገቢያ በ መግለጫ tab ገጽ ውስጥ ለ ፋይል - ባህሪዎች ንግግር ውስጥ


የ ማስታወሻ ምልክት

የሚቀጥለውን ሜዳ ማስገባት የሚችሉት ተመሳሳይ የ ሜዳ አይነት ከ መረጡ ነው ከ አይነት ዝርዝር ውስጥ


ይምረጡ

ዝግጁ የሆኑ የ ሜዳ አይነቶች ዝርዝር ለ ተመረጠው ሜዳ አይነት በ አይነት ዝርዝር ውስጥ: ሜዳ ለማስገባት ይጫኑ ሜዳ: እና ከዛ ይጫኑ ማስገቢያ

የ ምክር ምልክት

በፍጥነት ሜዳዎች ለማስገባት: ተጭነው ይያዙ እና ሁለት ጊዜ-ይጫኑ ሜዳውን


ሜዳዎች

ተግባር

ቀደም ያለው ገጽ

በ ሰነዱ ውስጥ ቀደም ላለው ገጽ የ ገጽ ቁጥር ማስገቢያ

የሚቀጥለው ገጽ

በ ሰነዱ ውስጥ ለሚቀጥለው ገጽ የ ገጽ ቁጥር ማስገቢያ

የ ገጽ ቁጥር

የ አሁኑን ገጽ ቁጥር ማስገቢያ


አቀራረብ, ላይ ይጫኑ መጠቀም የሚፈልጉትን የ ቁጥር መስጫ አይነት

እርስዎ ከ ፈለጉ: ማስገባት ይችላሉ በ ማካካሻ የ ገጽ ቁጥር ለማሳየት: በ ማካካሻ ዋጋ በ 1, ሜዳው ቁጥር ያሳያል 1 ተጨማሪ ከ አሁኑ ገጽ ቁጥር: ነገር ግን ቁጥር ያለው ገጽ ከ ነበረ ነው: በ ሰነዱ መጨረሻ ገጽ ላይ: ይህ ተመሳሳይ ሜዳ ባዶ ይሆናል

የ ማስታወሻ ምልክት

ለ "የተፈጠረው", "የተሻሻለው": እና "መጨረሻ ለታተመው" ሜዳ አይነቶች: እርስዎ ደረሲውን ማካተት ይችላሉ: ቀን: እና ሰአት ለ ተመሳሳይ ተግባር


አቀራረብ

ለ ተመረጠው ሜዳ መጠቀም የሚፈልጉትን አቀራረብ ይምረጡ ወይንም ይጫኑ "ተጨማሪ አቀራረብ" የ አቀራረብ ማስተካከያ ለ መግለጽ

በሚጫኑ ጊዜ "ተጨማሪ አቀራረብ" የ ቁጥር አቀራረብ ንግግር ይከፈታል: እርስዎ የ አቀራረብ ማስተካከያ መግለጽ ይችላሉ

የተወሰነ ይዞታ

ሜዳ እንደ ቋሚ ይዞታ ማስገቢያ: ይህ ማለት ሜዳውን ማሻሻል አይቻልም

የ ማስታወሻ ምልክት

የ ተወሰነ ይዞታ ያላቸው ሜዳዎች የሚገመገሙት እርስዎ አዲስ ሰነድ ከ ቴምፕሌት ውስጥ ሲፈጥሩ ነው ሜዳ የያዘ: ለምሳሌ: የ ቀን ሜዳ የያዘ ከ ተወሰነ ይዞታ ጋር ሲያስገቡ: በ አዲሱ ሰነድ ከ ቴምፕሌት ውስጥ በ ተፈጠረው ቀን ሲያስገቡ


Please support us!