ተግባሮች

እርስዎ እንደመረጡት ሜዳ አይነት ይለያያል: እርስዎ ሁኔታዎችን መመደብ ይችላሉ ለ ተወሰኑ ተግባሮች: ለምሳሌ: እርስዎ ሜዳ መግለጽ ይችላሉ ማክሮስ የሚፈጽም እርስዎ በ ሰነድ ውስጥ ሜዳ በሚጫኑ ጊዜ: ወይንም ሁኔታው ሲሟላ ሜዳ የሚደብቅ: እንዲሁም እርስዎ መግለጽ ይችላሉ ባታ ያዢ ሜዳዎች ንድፍ: ሰንጠረዦች: ክፈፎች: እና ሌሎች እቃዎች ወደ እርስዎ ሰነድ ውስጥ በሚያስፈልግ ጊዜ እንዲያስገቡ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ማስገቢያ - ሜዳ - ተጨማሪ ሜዳዎች - ተግባሮች tab


አይነት

Lists the available field types.

አይነት

ትርጉም

እንደ ሁኔታው ጽሁፍ

ጽሁፍ ማስገቢያ የሚፈለገው ሁኔታ ሲሟላ ነው: ለምሳሌ: ያስገቡ "sun eq 1" በ ሁኔታ ሳጥን ውስጥ: እና ከዛ እርስዎ ማስገባት የሚፈልጉት ጽሁፍ ተለዋዋጭ "sun" እኩል ይሆናል "1" በ ከዛ ሳጥን ውስጥ: እርስዎ ከ ፈለጉ: እርስዎ ጽሁፍ ማስገባት ይችላሉ እንዲታይ ይህ ሁኔታ በማይሟላ ጊዜ: በ ያለ በለዚያ ሳጥን ውስጥ: ተለዋዋጭ ለ መግለጽ "sun": ይጫኑ የ ተለዋዋጭ tab, ይምረጡ "ተለዋዋጭ ማሰናጃ", አይነት "sun" በ ስም ሳጥን ውስጥ: እና ከዛ ዋጋውን በ ዋጋ ሳጥን ውስጥ:

ማስገቢያ ዝርዝር

Inserts a text field that displays one item from a list. You can add, edit, and remove items, and change their order in the list. Click an Input list field in your document or press +Shift+F9 to display the Choose Item dialog.

ማስገቢያ ሜዳ

የ ጽሁፍ ሜዳ ማስገቢያ በ መጫን በ ሰነዱ ላይ: እና ከዛ እርስዎ መቀየር ይችላሉ የሚታየውን ጽሁፍ

ማክሮስ ማስኬጃ

የ ጽሁፍ ሜዳ ማስገቢያ ማክሮስ የሚያስኬድ እርስዎ በሚጫኑ ጊዜ ሜዳ በ ሰነድ ውስጥ: ወደ ሜዳ ማክሮስ ለ መመደብ: ይጫኑ የ ማክሮስ ቁልፍ

ቦታ ያዢ

በ ሰነድ ውስጥ ባታ ያዢ ማስገቢያ: ለምሳሌ: ለ ንድፎች: እርስዎ ባታ ያዢ ሜዳ ውስጥ በሚጫኑ ጊዜ በ ሰነድ ውስጥ: ወዲያውኑ የ ጎደለውን እቃ እንዲያስገቡ ይጠየቃሉ

የ ተደበቀ ጽሁፍ

Inserts a text field that is hidden when the condition that you specify is met. To use this function, choose - LibreOffice Writer - View and clear the Hidden text check box.

የ ተደበቀ አንቀጽ

Hides a paragraph when the condition that you specify is met. To use this function, choose - LibreOffice Writer - View and clear the Hidden paragraphs check box.

ባህሪዎች መቀላቀያ

መቀላቀያ እስከ 6 ባህሪዎች: እንደ ነጠላ ባህሪ እንዲሆን: ይህ ገጽታ ዝግጁ የሚሆነው የ Asian ፊደሎች ከ ተደገፉ ነው


note

The following fields can only be inserted if the corresponding field type is selected in the Type list.


Format

ለ ተግባሮች ሜዳ: የ ሜዳ አቀራረብ የሚጠቅመው ለ ቦታ ያዢ አይነት ሜዳዎች ነው: እዚህ አቀራረብ የሚወስነው እቃዎች የ ቦታ ያዢ የቆመለትን ነው

ሁኔታው

ለ ተገናኙ ሜዳዎች ወደ እንደ ሁኔታው መመዘኛውን እዚህ ያስገቡ

ከዛ: ያለበለዚያ

ሁኔታዎች ሲሟሉ የሚታየውን ጽሁፍ ያስገቡ በ ከዛ ሳጥን ውስጥ: እና የሚታየውን ጽሁፍ ሁኔታዎች ሲሟሉ በ ያለ በለዚያ ሳጥን ውስጥ

እርስዎ ማስገባት ይችላሉ የ ዳታቤዝ ሜዳዎች በ ከዛ እና የተለየ ሳጥኖች አቀራረብ በ መጠቀም "የ ዳታቤዝ ስም.የ ሰንጠረዥ ስም.የ ሜዳ ስም"

note

ሰንጠረዡ ወይንም የ ሜዳው ስም ዳታቤዝ ውስጥ ከሌለ: ምንም አይጨመርም


note

እርስዎ ጥቅሱን ካካተቱ በ "ዳታቤዝ ስም.የ ሰንጠረዥ ስም.የ ሜዳ ስም": አገላለጹ እንደ ጽሁፍ ይገባል


ማመሳከሪያ

በ ሜዳ ውስጥ ማሳየት የሚፈልጉትን ጽሁፍ ይጻፉ: እርስዎ የሚያስገቡ ከ ሆነ የ ቦታ ያዢ ሜዳ: እርስዎ ማሳየት የሚፈልጉትን ጽሁፉን ይጻፉ እንደ እርዳታ ምክር የ አይጥ መጠቆሚያውን በ ሜዳው ላይ ሲያደርጉ

አቀራረብ

ይምረጡ ማክሮስ እርስዎ ማስኬድ የሚፈልጉትን: ሜዳውን በሚጫኑ ጊዜ

የ ማክሮስ ስም

የተመረጠውን ማክሮስ ስም ማሳያ

ቦታ ያዢ

በ ቦታ ያዢ ቦታ እንዲታይ የሚፈልጉትን ጽሁፍ ይጻፉ

የ ተደበቀ ጽሁፍ

ሁኔታው ከተሟላ መደበቅ የሚፈልጉትን ጽሁፍ ይጻፉ

ባህሪዎች

እርስዎ መቀላልቀል የሚፈልጉትን ባህሪዎች ያስገቡ: እርስዎ እስከ 6 ባህሪዎች ከፍተኛው መቀላቀል ይችላሉ: ይህ ምርጫ ዝግጁ የሚሆነው ለ ባህሪዎች መቀላቀያ ሜዳ አይነት ብቻ ነው

ዋጋ

ለ ተመረጠው ሜዳ ዋጋ ያስገቡ

ማክሮስ

Opens the Macro Selector dialog, where you can choose the macro that will run when you click the selected field in the document. This button is only available for the "Execute macro" function field.

የሚቀጥሉት መቆጣጠሪያዎች ይታያሉ ለ ማስገቢያ ዝርዝር ሜዳዎች:

እቃ

አዲስ እቃ ማስገቢያ

መጨመሪያ

መጨመሪያ እቃ ወደ ዝርዝር ውስጥ

እቃዎች በዝርዝር ውስጥ

የ እቃዎች ዝርዝር: ከፍተኛው እቃ በ ሰነዱ ውስጥ ይታያል

ማስወገጃ

የ ተመረጠውን እቃ ከ ዝርዝርዝ ውስጥ ማስወገጃ

ወደ ላይ ማንቀሳቀሻ

የ ተመረጠውን እቃ ከ ዝርዝርዝ ውስጥ ወደ ላይ ማንቀሳቀሻ

ወደ ታች ማንቀሳቀሻ

የ ተመረጠውን እቃ ከ ዝርዝርዝ ውስጥ ወደ ታች ማንቀሳቀሻ

ስም

የ ተለየ ስም ያስገቡ ለ ማስገቢያው ዝርዝር :

እቃ ይምረጡ

ይህ ንግግር ይታያል ሲጫኑ የ ማስገቢያ ዝርዝር ሜዳ በ ሰነድ ውስጥ

ይምረጡ በ ሰነዱ ላይ ማሳየት የሚፈልጉትን እቃ እና ከዛ ይጫኑ እሺ

ማረሚያ

ማሳያ የ ማረሚያ ሜዳዎች: ተግባሮች ንግግር: ማረም እንዲችሉ ለ ማስገቢያ ዝርዝር :

የሚቀጥለው

Closes the current Input list and displays the next, if available. You see this button when you open the Choose Item dialog by +Shift+F9.

Please support us!