ሰነድ

ሜዳዎች የሚጠቅሙት ስለ አሁኑ ሰነድ መረጃ ለ ማስገባት ነው: ለምሳሌ የ ፋይል ስም: ቴምፕሌት: ስታስቲክስ የ ተጠቃሚ ዳታ: ቀን እና ሰአት

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ማስገቢያ - ሜዳ - ተጨማሪ - ሜዳዎች - ሰነድ tab


የ ማስታወሻ ምልክት

ለ HTML መላኪያ እና ማምጫ የ ቀን እና ሰአት ሜዳዎች የተለየ LibreOffice አቀራረብ ተጠቅሟል


አይነት

ዝግጁ የሆኑ የ ሜዳ አይነቶች ዝርዝር: ወደ እርስዎ ሰነድ ውስጥ ሜዳ ለመጨመር: ይጫኑ የ ሜዳ አይነት: ይጫኑ ሜዳ ከ ይምረጡ ዝርዝር ውስጥ: እና ከዛ ይጫኑ ማስገቢያ የሚቀጥሉት ሜዳዎች ዝግጁ ይሆናሉ:

አይነት

ትርጉም

ደራሲው

የ አሁኑን ተጠቃሚ ስም ማስገቢያ

ምእራፍ

የ ምእራፍ ቁጥር እና ወይንም የ ምእራፍ ስም ማስገቢያ

ቀን

የ አሁኑን ቀን ማስገቢያ፡ ቀን እንደ የተወሰነ ሜዳ ማስገባት ይችላሉ - ቀን (የተወሰነ) - የማይቀያየር ወይንም እንደ ሀይለኛ ሜዳ - ቀን - ራሱ በራሱ የሚሻሻል፡ በ እጅ ለማሻሻል የ ቀን ሜዳ ይጫኑ F9.

የ ፋይል ስም

የ ፋይል ስም እና/ወይንም የ ዳይሬክቶሪ መንገድ ማስገቢያ ለ አሁኑ ሰነድ: እንዲሁም የ ፋይል ስም ያለ ተጨማሪ

ገጽ

የ ገጽ ቁጥር ለ አሁኑ፡ ላለፈው ወይንም ለሚቀጥለው ገጽ ማስገቢያ

ላኪው

የ ተጠቃሚ ዳታ ማስገቢያ ሜዳዎች መቀየር ይችላሉ: የ ተጠቃሚ-ዳታ የሚታየውን በመምረጥ - LibreOffice - የ ተጠቃሚ ዳታ

ስታትስቲክስ

የ ሰነድ ስታስቲክስ ማስገቢያ: እንደ ገጽ እና ቃል መቁጠሪያ: እንደ ሜዳ: ያሉ ለ መመልከት የ ሰነድ ስታስቲክስ: ይምረጡ ፋይል - ባህሪዎች እና ከዛ ይጫኑ የ ስታስቲክስ tab

ቴምፕሌትስ

የ ፋይል ስም: መንገድ: ወይንም የ ፋይል ስም ያለ ፋይል ተጨማሪ ለ አሁኑ ቴምፕሌት ያስገባል: እርስዎ እንዲሁም ማስገባት ይችላሉ ስሞች ከ "ምድበ" እና ከ "ዘዴ" አቀራረብ በ አሁኑ ቴምፕሌት ውስጥ የተጠቀሙበትን

ሰአት

የ አሁኑን ሰአት ማስገቢያ፡ ሰአት እንደ ተወሰነ ሜዳ ማስገባት ይችላሉ - ሰአት (የተወሰነ) - የማይቀየር ወይንም እንደ ሀይለኛ ሜዳ - ሰአት - ራሱ በራሱ የሚሻሻል: በ እጅ ለማሻሻል የ ሰአት ሜዳ ይጫኑ F9.


የ ማስታወሻ ምልክት

የሚቀጥለውን ሜዳ ማስገባት የሚችሉት ተመሳሳይ የ ሜዳ አይነት ከ መረጡ ነው ከ አይነት ዝርዝር ውስጥ


ይምረጡ

ዝግጁ የሆኑ የ ሜዳ አይነቶች ዝርዝር ለ ተመረጠው ሜዳ አይነት በ አይነት ዝርዝር ውስጥ: ሜዳ ለማስገባት ይጫኑ ሜዳ: እና ከዛ ይጫኑ ማስገቢያ

የ ምክር ምልክት

በፍጥነት ሜዳዎች ለማስገባት: ተጭነው ይያዙ እና ሁለት ጊዜ-ይጫኑ ሜዳውን


ሜዳዎች

ተግባር

ቀደም ያለው ገጽ

በ ሰነዱ ውስጥ ቀደም ላለው ገጽ የ ገጽ ቁጥር ማስገቢያ

የሚቀጥለው ገጽ

በ ሰነዱ ውስጥ ለሚቀጥለው ገጽ የ ገጽ ቁጥር ማስገቢያ

የ ገጽ ቁጥር

የ አሁኑን ገጽ ቁጥር ማስገቢያ


አቀራረብ, ላይ ይጫኑ መጠቀም የሚፈልጉትን የ ቁጥር መስጫ አይነት

እርስዎ ከ ፈለጉ: ማስገባት ይችላሉ በ ማካካሻ የ ገጽ ቁጥር ለማሳየት: በ ማካካሻ ዋጋ በ 1, ሜዳው ቁጥር ያሳያል 1 ተጨማሪ ከ አሁኑ ገጽ ቁጥር: ነገር ግን ቁጥር ያለው ገጽ ከ ነበረ ነው: በ ሰነዱ መጨረሻ ገጽ ላይ: ይህ ተመሳሳይ ሜዳ ባዶ ይሆናል

ማካካሻ

በ ገጽ ቁጥር ሜዳ ላይ መፈጸም የሚፈልጉትን የ ማካካሻ ዋጋ ያስገቡ ለምሳሌ "+1".

የ ምክር ምልክት

መቀየር ከፈለጉ ትክክለኛውን የ ገጽ ቁጥር እና የሚታየውን ቁጥር ሳይሆን አይጠቀሙ የ ማካካሻ ዋጋ: የ ገጽ ቁጥሮች ለ መቀየር ያንብቡ የ ገጽ ቁጥሮች መምሪያ


አቀራረብ

ለ ተመረጠው ሜዳ መጠቀም የሚፈልጉትን አቀራረብ ይምረጡ ወይንም ይጫኑ "ተጨማሪ አቀራረብ" የ አቀራረብ ማስተካከያ ለ መግለጽ

በሚጫኑ ጊዜ "ተጨማሪ አቀራረብ" የ ቁጥር አቀራረብ ንግግር ይከፈታል: እርስዎ የ አቀራረብ ማስተካከያ መግለጽ ይችላሉ

እርስዎ ከ መረጡ "የ ምእራፍ ቁጥር ያለ መለያያ" ለ ምእራፍ ሜዳ: መለያያዎች በ ምእራፍ ቁጥር የ ተገለጹትን በ መሳሪያዎች - ምእራፍ ቁጥር መስጫ አይታይም

እርስዎ ከ መረጡ "የ ምእራፍ ቁጥር" እንደ አቀራረብ ለ ማመሳከሪያ ሜዳዎች: የ ምእራፍ ራስጌ ቁጥር የያዘው የሚመሳከረው እቃ በ ሜዳ ውስጥ ይታያል: የ አንቀጽ ዘዴ ለ ምእራፍ ራስጌ ቁጥር ካልተሰጠው ሜዳው ባዶ ይሆናል

የሚቀጥለው ቁጥር መጠን አቀራረብ ለ አንቀጾች ቁጥር ለተሰጣቸው ወይንም ነጥብ ለተሰጣቸው ዝርዝሮች አቀራረብ ነው

ምድብ እና ቁጥር

አቀራረቡ የያዘው ሁሉንም ነገር ነው ከ አንቀጽ መጀመሪያ እና ከ ቁጥር-መጠን ሜዳ በኋላ መካከል

የ መግለጫ ጽሁፍ

አቀራረቡ የያዘው ጽሁፍ የሚከተለው የ ቁጥር-መጠን ሜዳ እስከ አንቀጹ መጨረሻ ድረስ ነው

ቁጥር

አቀራረቡ የ ያዘው የ ማመሳከሪያ ቁጥር ነው


የተወሰነ ይዞታ

ሜዳ እንደ ቋሚ ይዞታ ማስገቢያ: ይህ ማለት ሜዳውን ማሻሻል አይቻልም

ደረጃ

የ ምእራፍ ራስጌ ደረጃ ይምረጡ: እርስዎ በ ተመረጠው ሜዳ ውስጥ ማካተት የሚፈልጉትን

ቀኖች/ደቂቆች ማካካሻ

ያስገቡ መፈጸም የሚፈልጉትን ማካካሻ ወደ ቀን ወይንም ሰአት ሜዳ ውስጥ

ዋጋ

ያስገቡ መፈጸም የሚፈልጉትን ማካካሻ ወደ ቀን ወይንም ሰአት ሜዳ ውስጥ

Please support us!