አቀራረብ

የ ፖስታውን እርዝመት: ስፋት እና አቅጣጫ መወሰኛ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ማስገቢያ - የ ፖስታ - አቀራረብ tab


ተቀባዩ

ቦታ እና የ ጽሁፍ አቀራረብ ምርጫ ለ ተቀባዩ ሜዳ ማሰናጃ

ቦታ

የ ተቀባዩን አድራሻ ቦታ በ ፖስታው ላይ ማሰናጃ

ከ ግራ

ከ ፖስታው በ ግራ ጠርዝ እና በ ተቀባዩ ሜዳ መካከል እንዲኖር የሚፈልጉትን ክፍተት ያስገቡ.

ከ ላይ

ከ ፖስታው ከ ላይ ጠርዝ እና በ ተቀባዩ ሜዳ መካከል እንዲኖር የሚፈልጉትን ክፍተት ያስገቡ

ማረሚያ

ይጫኑ እና ይምረጡ የ ጽሁፍ አቀራረብ ዘዴ ለ ተቀባዩ ሜዳ እርስዎ ማረም የሚፈልጉትን

ባህሪ

እርስዎ ለ ተቀባይ ሜዳ የሚጠቀሙበት የ ባህሪዎች አቀራረብ ማረሚያ ንግግር መክፈቻ

አንቀጽ

እርስዎ ለ ተቀባይ ሜዳ የሚጠቀሙበት የ አንቀጽ አቀራረብ ማረሚያ ንግግር መክፈቻ

ላኪው

ቦታ እና የ ጽሁፍ አቀራረብ ምርጫ ለ ላኪው ሜዳ ማሰናጃ

ቦታ

የ ላኪውን አድራሻ ቦታ በ ፖስታው ላይ ማሰናጃ

ከ ግራ

ከ ፖስታው በ ግራ ጠርዝ እና በ ላኪው ሜዳ መካከል እንዲኖር የሚፈልጉትን ክፍተት ያስገቡ

ከ ላይ

ከ ፖስታው ከ ላይ ጠርዝ እና በ ላኪው ሜዳ መካከል እንዲኖር የሚፈልጉትን ክፍተት ያስገቡ

ማረሚያ

ይጫኑ እና ይምረጡ የ ጽሁፍ አቀራረብ ዘዴ ለ ላኪው ሜዳ እርስዎ ማረም የሚፈልጉትን

ባህሪ

እርስዎ ለ ላኪው ሜዳ የሚጠቀሙበት የ ባህሪዎች አቀራረብ ማረሚያ ንግግር መክፈቻ

አንቀጽ

እርስዎ ለ ላኪው ሜዳ የሚጠቀሙበት የ አንቀጽ አቀራረብ ማረሚያ ንግግር መክፈቻ

መጠን

እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን የ ፖስታ መጠን አቀራረብ ይምረጡ ወይንም መጠን ማስታካከያ ይፍጠሩ

አቀራረብ

እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን የ ፖስታ መጠን ይምረጡ ወይንም ይምረጡ "በ ተጠቃሚ የሚወሰን" እና ከዛ ያስገቡ የ ስፋት እና እርዝመት ማስተካከያ መጠን

ስፋት

የ ፖስታውን ስፋት ያስገቡ

እርዝመት

የ ፖስታውን እርዝመት ያስገቡ

የ ቅድመ እይታ ሜዳ

Displays a preview of the current selection.

Please support us!