LibreOffice 24.8 እርዳታ
ፖስታ መፍጠሪያ በ ሶስት tab ገጾች ላይ: እርስዎ መወሰን ይችላሉ ተቀባይ እና ላኪውን: ለ ሁለቱ አድራሻዎች አቀራረብ እና ቦታ: የ ፖስታውን መጠን: እና የ ፖስታውን አቅጣጫ
አዲስ ሰነድ መፍጠሪያ እና ፖስታ ማስገቢያ
ማስገቢያ ፖስታ ከ አሁኑ ገጽ በፊት በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ
ይጫኑ የ ፖስታ ገጽ የ አሁኑ ገጽ ለማድረግ
በ ቀኝ-ይጫኑ ሜዳውን ከ ሁኔታው መስመር ላይ የሚያሳየውን "ፖስታ".
ንዑስ ዝርዝር መክፈቻ ጥቂት የ ገጽ ዘዴዎች እንዲያሳይ
ይምረጡ የ "ነባር" ገጽ ዘዴ ከ ንዑስ ዝርዝር ውስጥ
ይህ ያስወግዳል የተለየ "ፖስታ" ገጽ አቀራረብ
የ ላኪውን እና የ ተቀባዩን ክፈፎች ማጥፊያ፡ ይጫኑ እያንዳንዱን ክፈፍ እና ከዛ ይጫኑ ማጥፊያ ቁልፍን