LibreOffice 7.3 እርዳታ
ለ መግለጫ ምልክት የ ምእራፍ ቁጥር መጨመሪያ: ይህን ገጽታ ለ መጠቀም: እርስዎ መጀመሪያ መመደብ አለብዎት የ ረቂቅ ደረጃ ወደ አንቀጽ ዘዴ ውስጥ: እና ከዛ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ የ ምእራፍ ራስጌ ዘዴ ይፈጽሙ
እርስዎ የ ምእራፍ ቁጥር ሲጨምሩ ለ መግለጫ ምልክቶች: የ መግለጫ ቁጥር መስጫ እንደ ነበር ይመለሳል የ ምእራፍ ራስጌ በሚያጋጥመው ጊዜ: ለምሳሌ: የ መጨረሻው አካል በ ምእራፍ ውስጥ 1 ከሆነ "አካል 1.12", የ መጀመሪያው አካል በ ጽሁፍ ምእራፍ ውስጥ ይሆናል "አካል 2.1".
ይምረጡ የ ረቂቅ ደረጃዎች ከ ላይ በ ምእራፍ ቅደም ተከተል እስከ ታች ምልክት መግለጫ ድረስ እንዲካተቱ
የሚፈልጉትን ባህሪ ማስገቢያ በ ምእራፍ ቁጥሮች እና በ መግለጫ ቁጥሮች መካከል
የ ባህሪ ዘዴ መወሰኛ
ለ እቃው መግለጫ ክፈፍ የ ድንበር እና ጥላ መፈጸሚያ