መግለጫ ጽሁፍ

ለ ተመረጠው ንድፍ ቁጥር መስጫ መግለጫ መጨመሪያ: ሰንጠረዥ: ቻርትስ: ክፈፍ: የ ጽሁፍ ክፈፍ: ወይንም እቃዎች መሳያ: እርስዎ እዚህ ትእዛዝ ጋር ለ መድረስ ይችላሉ: በ ቀኝ-ይጫኑ እቃውን እርስዎ ወደ መግለጫ መጨመር የሚፈልጉትን ወደ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ማስገቢያ - መግለጫ ጽሁፍ

የዝርዝር አገባብ መክፈቻ - ይምረጡ መግለጫ ጽሁፍ


ባህሪዎች

ለ አሁኑ ምርጫ የ መግለጫ ምርጫ ማሰናጃ

ምድብ

የ መግለጫ ምድብ ይምረጡ: ወይንም አዲስ ምድብ ለ መፍጠር ስም ይጻፉ: የ ምድብ ጽሁፍ ይታያል ከ መግለጫ ቁጥር በፊት: በ መግለጫ ምልክት ውስጥ: እያንዳንዱ በቅድሚያ የተገለጸ የ መግለጫ ምድብ የሚቀርበው በ አንቀጽ ዘዴዎች ነው በ ተመሳሳይ ስም: ለምሳሌ: የ "ማብራሪያ" መግለጫ ምድብ የሚቀርበው በ "ማብራሪያ" አንቀጽ ዘዴ ነው

ቁጥር መስጫ

ይምረጡ የ ቁጥር መስጫ አይነት ለ መግለጫው መጠቀም የሚፈልጉትን

የ መግለጫ ጽሁፍ

ከ መግለጫው ቁጥር በኋላ እንዲታይ የሚፈልጉትን ጽሁፍ ይጻፉ

መለያያ

አማራጭ የ ጽሁፍ ባህሪ ያስገቡ እንዲታይ በ ቁጥር እና በ መግለጫ ጽሁፍ መካከል

ቦታ

ለተመረጠው አካል ከ ላይ ወይንም ከ ታች መግለጫ መጨመሪያ ይህ ምርጫ ዝግጁ የሆነው ለ ጥቂት አካሎች ብቻ ነው

ምርጫዎች

ለ መግለጫ ምልክት የ ምእራፍ ቁጥር መጨመሪያ: ይህን ገጽታ ለ መጠቀም: እርስዎ መጀመሪያ መመደብ አለብዎት የ ረቂቅ ደረጃ ወደ አንቀጽ ዘዴ ውስጥ: እና ከዛ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ የ ምእራፍ ራስጌ ዘዴ ይፈጽሙ

በራሱ መግለጫ ጽሁፍ

መክፈቻ የ ንግግር መግለጫ፡ በ ዝርዝር ውስጥ የሚያገኙትን አይነት ተመሳሳይ መረጃ አለው LibreOffice መጻፊያ - በራሱ መግለጫ ከ ምርጫ ንግግር ሳጥን ውስጥ

የ መግለጫ አጠቃቀም

Adding Chapter Numbers to Captions

Please support us!