LibreOffice 7.6 እርዳታ
የ ክፍል ባህሪዎች ማሰናጃ
ለ አዲሱ ክፍል ስም ይጻፉ በ ነባር: LibreOffice ራሱ በራሱ ስም ይሰይማል "ክፍል X" ለ አዲስ ክፍሎች: X ተከታታይ ቁጥር ነው
ከ ሌላ ሰነድ ይዞታዎች ማስገቢያ ወይንም ክፍል ከ ሌላ ሰነድ ወደ አሁኑ ሰነድ ማስገቢያ
መፍጠሪያ የ DDE አገናኝ: ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ይምረጡ: እና ከዛ ያስገቡ የ DDE ትእዛዝ እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን: የ DDE ምርጫ ዝግጁ የሚሆነው የ አገናኝ ሳጥን ምልክት ከ ተመረጠ ነው
የ ባጠቃላይ አገባብ ለ DDE ትእዛዝ ነው: "<Server> <Topic> <Item>", ሰርቨሩ ይህ DDE ስም ነው ዳታ ለያዘው መተግበሪያ: አርእስቱ የሚያመሳክረው እቃ አካባቢውን ነው (ብዙ ጊዜ የ ፋይል ስም), እና እቃው የሚወክለው ትክክለኛውን እቃ ነው
ለምሳሌ ለማስገባት የ ተሰየመ ክፍል "ክፍል1" ከ LibreOffice ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ abc.odt እንደ የ DDE አገናኝ: ይህን ትእዛዝ ይጠቀሙ: "soffice x:\abc.odt Section1". ይዞታዎች ለማስገባት የ መጀመሪያውን ክፍል ከ MS Excel ሰንጠረዥ ፋይል የሚባል "abc.xls": ይህን ትእዛዝ ይጠቀሙ: "excel x:\[abc.xls]Sheet1 z1s1". እርስዎ እንዲሁም አካሎቹን ኮፒ ማድረግ ይችላሉ እርስዎ ማስገባት የሚፈልጉትን እንደ የ DDE አገናኝ: እና ከዛ ማረሚያ - የ ተለየ መለጠፊያ እርስዎ ከዛ መመልከት ይችላሉ የ DDE ትእዛዝ ለ አገናኝ: በ መምረጥ ይዞታዎችን እና በ መምረጥ ሜዳዎች – ማረሚያ
እርስዎ ማስገባት ለሚፈልጉት ፋይል አና የ ፋይል ስም እና መንገድ ያስገቡ: ወይንም ይጫኑ የ መቃኛውን ቁልፍ ፋይሉን ፈልጎ ለማግኘት ይህ ከሆነ DDE ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ከ ተመረጠ: ያስገቡ የ DDE ትእዛዝ እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን
ፋይሉን ፈልገው ያግኙ እንደ አገናኝ ማስገባት የሚፈልጉትን እና ከዛ ይጫኑ ማስገቢያ
እንደ አገናኝ ማስገባት የሚፈልጉትን ክፍል ከ ፋይሉ ውስጥ ይምረጡ
እርስዎ በሚከፍቱ ጊዜ የ አገናኝ ክፍሎች የያዘ ሰነድ: እርስዎ ወዲያውኑ ይጠየቃሉ አገናኙን ማሻሻል ይፈልጉ እንደሆን
የተመረጠውን ክፍል እንዳይታረም መከልከያ
የ ተመረጠውን ክፍል በ መግቢያ ቃል መጠበቂያ: የ መግቢያ ቃሉ ቢያንስ 5 ባህሪዎች መያዝ አለበት
የ አሁኑን የ መግቢያ ቃል ለ መቀየር ንግግር መክፈቻ
የተመረጠውን ክፍል ከ መታተም መደበቂያ እና መከልከያ: የተደበቁት ክፍሎች አካላት በ መቃኛ ውስጥ በ ግራጫ ቀለም ይታያሉ: እርስዎ የ አይጥ መጠቆሚያውን በ ተደበቁ አካላቶች ላይ በ መቃኛው ውስጥ ሲያደርጉ: የ እርዳታ ምክር "የተደበቀ" ይታያል
እርስዎ ክፍሉን መደበቅ አይችሉም: በ ገጹ ላይ ያለው ይዞታ ብቻውን ካለ: ወይንም በ ራስጌ: ግርጌ: የ ግርጌ ማስታወሻ: ክፈፍ ወይንም የ ሰንጠረዥ ክፍል ብቻ ከሆነ
እርስዎ ያስገቡ የሚሟላውን ሁኔታ ክፍሉን ለ መደበቅ ሁኔታው ሎጂካል መግለጫ እንደ የ "ሰላምታ እንደ አቶ". ለምሳሌ: እርስዎ ከተጠቀሙ የ ደብዳቤ ማዋሀጃ ፎርም ደብዳቤ ገጽታ ለ መግለጽ የ ዳታቤዝ ሜዳ "ሰላምታ" የያዘ "አቶ.": "ወ/ት.": ወይንም "አቶ ወይንም ወ/ሮ": እርስዎ መወሰን ይችላሉ የሚታተመውን ሰላምታ ክፍል ለ "አቶ.":
ሌላ ለምሳሌ ተለዋዋጭ ሜዳ መፍጠሪያ "x" እና ዋጋውን ያሰናዱ ወደ 1. እና ከዛ ዋጋውን ይወስኑ ተለዋዋጭ ክፍሉን ለ መደበቅ እንደ : "x እኩል ነው 1". ክፍሉን ማሳየት ከፈለጉ: የ ተለዋዋጭ ዋጋውን ያሰናዱ "x" ወደ "0".
ለ እርስዎ ይህ የ ንግግር ቦታ ይታያል የ አሁኑ ሰነድ የ Xፎርሞች ሲሆን
ይምረጡ የ ክፍሉን ይዞታ ማረም ለ ማስቻል ሰነዱ ለ ንባብ-ዘዴ ብቻ እንኳን ቢሆንም