LibreOffice 24.8 እርዳታ
ንዑስ ዝርዝር ይዟል ለማሳየት ወይንም ለ መደበቅ የ አግድም እና የ ቁመት ማስመሪያዎች ለማሳየት
የ አግድም ማስመሪያ ማሳያ ወይንም መደበቂያ: እና ንቁ ከሆነ: የ ቁመት ማስመሪያ: የ አግድም ማስመሪያ የ ገጽ አግድም ጠርዝ ለማስተካከል ይጠቅማል: ማስረጊያ ማስቆሚያ: ማስረጊያዎች: ድንበሮች: የ ሰንጠረዥ ክፍሎች: እና እቃዎች ለማዘጋጀት በ ገጽ ውስጥ
የ ቁመት ማስመሪያ ማሳያ ወይንም መደበቂያ: የ ቁመት ማስመሪያ የ ገጽ ቁመት ጠርዝ ለማስተካከል ይጠቅማል: የ ሰንጠረዥ ክፍሎች: እና የ እቃዎች እርዝመት በ ገጽ ውስጥ