ክፍሎችን ማረሚያ

በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ የ ተገለጸውን ክፍል ባህሪዎች መቀየሪያ ክፍል ለ ማስገባት: ይምረጡ ጽሁፍ ወይንም በ እርስዎ ሰነድ ላይ ይጫኑ: እና ከዛ ይምረጡ ማስገቢያ - ክፍል

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ አቀራረብ - ክፍሎች


ክፍሎች ማረሚያ ንግግር ተመሳሳይ ነው ከ ማስገቢያ - ክፍሎች ንግግር ጋር እና የሚቀጥሉትን ተጨማሪ ምርጫዎች ያቀርባል

ክፍል

እርስዎ ማረም የሚፈልጉትን ክፍል ስም ይጻፉ ወይንም ይጫኑ በ ስም ላይ በ ክፍል ዝርዝር ውስጥ መጠቆሚያው አሁን በ ክፍሉ ውስጥ ከሆነ: የ ክፍሉ ስም በ ቀኝ በኩል ባለው የሁኔታ መደርደሪያ ላይ ይታያል: ከ ሰነዱ መስኮት በታች በኩል

የ አሁኑ መጻፊያ መጠበቂያ ሁኔታ በ ክፍሉ ላይ በ የተቆለፍ ቁልፍ ምልክት ይታያል: ከ ክፍሉ ስም ፊት ለ ፊት ዝርዝር ውስጥ: የ ተቀፈት ቁልፍ ምልክት አይጠበቅም ማለት ነው: እና የ ተቆለፍ ቁልፍ ምልክት ይጠበቃል ማለት ነው: በ ተመሳሳይ የሚታዩ ክፍሎች በ መስታዎት ምልክት ይታያሉ

ምርጫዎች

መክፈቻ የ ምርጫ ንግግር: እርስዎ የ ተመረጠውን የ አምድ እቅድ: መደብ: የ ግርጌ ማስታወሻ: እና የ መጨረሻ ማስታወሻ ባህሪ የሚያርሙበት ይህ ክፍል በ መግቢያ ቃል የሚጠበቅ ከሆነ: እርስዎ መጀመሪያ የ መግቢያ ቃል ማስገባት አለብዎት ፍቃድ ለማግኘት

ማስወገጃ

የ ተመረጠውን ክፍል ከ ሰነድ ውስጥ ማስወገጃ: እና የ ተመረጠውን ክፍል ይዞታ ወደ ሰነዱ ማስገቢያ

Please support us!