LibreOffice 24.8 እርዳታ
ማረሚያ የ ተመረጠውን የ ግርጌ ማስታወሻ ወይንም የ መጨረሻ ማስታወሻ ማስቆሚያ: ይጫኑ ከ ግርጌ ማስታወሻ ወይንም ከ መጨረሻ ማስታወሻ በፊት እና ከዛ ይምረጡ ይህን ትእዛዝ
ለ ማረም ጽሁፉን የ ግርጌ ማስታወሻ ወይንም የ መጨረሻ ማስታወሻ ይጫኑ በ ግርጌ ማስታወሻ ቦታ ከ ገጹ በታች በኩል ወይንም ከ ሰነዱ መጨረሻ አካባቢ
To quickly jump to the footnote or endnote text, click the anchor for note in the document. You can also position the cursor in front of or behind the marker, and then press CommandCtrl+Shift+PgDn. To jump back to the anchor for the note, press PgUp.
ለ ግርጌ ማስታወሻ እና ለ መጨረሻ ማስታወሻ የ ቁጥር መስጫ አይነት መምረጫ
የ ግርጌ ማስታወሻ ወይንም የ መጨረሻ ማስታወሻ ማስቆሚያ ወይንም ጽሁፍ ለ መቀየር ይምረጡት እና ከዛ ይምረጡ ትእዛዝ+TF11 ለ መክፈት የ ዘዴዎች መስኮት እና ያሻሽሉ የ ግርጌ ማስታወሻ ወይንም የ መጨረሻ ማስታወሻ አንቀጽ ዘዴ
ከዚያ ይጫኑይምረጡ ማስገባት የሚፈልጉትን የ ማስታወሻ አይነት: እንደ የ ግርጌ ማስታወሻ: ወይንም የ መጨረሻ ማስታወሻ: የ ግርጌ ማስታወሻ በ አሁኑ ገጽ ውስጥ ከ ላይ በኩል ይሆናል: በ ተቃራኒው የ መጨረሻ ማስታወሻ በ አሁኑ ገጽ ውስጥ ከ ታች በኩል ይሆናል
የ መጨረሻ ማስታወሻን ወደ ግርጌ ማስታወሻ መቀየሪያ
የ ግርጌ ማስታወሻን ወደ መጨረሻ ማስታወሻ መቀየሪያ
በ ሰነዱ ውስጥ ቀደም ወዳለው የ ግርጌ ማስታወሻ ወይንም የ መጨረሻ ማስታወሻ ማስቆሚያ ማንቀሳቀሻ
ቀደም ያለው የ ግርጌ ማስታወሻ
በ ሰነዱ ውስጥ ወደሚቀጥለው የ ግርጌ ማስታወሻ ወይንም የ መጨረሻ ማስታወሻ ማስቆሚያ ማንቀሳቀሻ
የሚቀጥለው የ ግርጌ ማስታወሻ