LibreOffice 24.8 እርዳታ
ለ ተመረጠው የ ጽሁፎች ዝርዝር ማስገቢያ ማረሚያ
አህፃሮተ ቃል ለ ጽሁፎች ዝርዝር ማስገቢያ ማሳያ
በ ጽሁፎች ዝርዝር ማስገቢያ ውስጥ የተያዘውን የ ደራሲውን እና የ አርእስት መረጃ ማሳያ
እርስዎ የ ቀየሩትን መፈጸሚያ: እና ከዛ መዝጊያ የ ጽሁፎች ዝርዝር ማስገቢያ ማረሚያ ንግግር
ንግግሩን መዝጊያ
መክፈቻ የ ጽሁፎች ዝርዝር ማስገቢያ መግለጫ ንግግር: አዲስ ማስገቢያ የሚፈጥሩበት
መክፈቻ የ ጽሁፎች ዝርዝር ማስገቢያ መግለጫ ንግግር: የ አሁኑን ማስገቢያ የሚያርሙበት