LibreOffice 25.2 እርዳታ
በራሱ ጽሁፍ መፍጠሪያ: ማረሚያ ወይንም ማስገቢያ: የ ጽሁፍ አቀራረብ ማስቀመጥ ይችላሉ: ጽሁፍ ከ ንድፎች ጋር: ሰንጠረዦች እና ሜዳዎች ጋር እንደ በራሱ ጽሁፍ: በፍጥነት በራሱ ጽሁፍ ለማስገባት: አቋራጭ ይጻፉ ለ በራሱ ጽሁፍ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ እና ከዛ ይጫኑ F3.
መጫን ይችላሉ ቀስቱን ከ በራሱ ጽሁፍ ምልክት አጠገብ ያለውን ከ ማስገቢያ መደርደሪያ ላይ፡ እና ከዛ ይምረጡ በራሱ ጽሁፍ ማስገባት የሚፈልጉትን
የ በራሱ ጽሁፍ ንግግር ዝርዝሮች የ በራሱ ጽሁፍ ምድቦች እና ማስገቢያዎች
Displays a suggestion for completing a word as a Help Tip after you type the first three letters of a word that matches an AutoText entry. To accept the suggestion, press Enter. If more than one AutoText entry matches the letters that you type, press CommandCtrl+Tab to advance through the entries. For example, to insert dummy text, type "Dum", and then press Enter.
To display the list in reverse order, press CommandCtrl+Shift+Tab.
አሁን የተመረጠውን በራሱ ጽሁፍ ማስገቢያ ስም ዝርዝር ማሳያ: በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ ጽሁፍ ከ መረጡ: ይጻፉ የ አዲሱን በራሱ ጽሁፍ ማስገቢያ ስም: እና ከዛ ይጫኑ የ በራሱ ጽሁፍ ቁልፍ: እና ከዛ ይምረጡ አዲስ .
የ ተመረጠውን በራሱ ጽሁፍ ማስገቢያ አቋራጭ ማሳያ: እርስዎ አዲስ በራሱ ጽሁፍ ማስገቢያ የሚፈጥሩ ከሆነ: መጠቀም የሚፈልጉትን አቋራጭ ይጻፉ
የ በራሱ ጽሁፍ ምድቦች ዝርዝር: ለ መመልከት የ በራሱ ጽሁፍ ማስገቢያ በ ምድቦች ውስጥ: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ ምድብ ላይ ወይንም የ መደመሪያ ምልክት (+) ላይ ከ ምድቡ ፊት ለ ፊት: ለማስገባት በራሱ ጽሁፍ ማስገቢያ ወደ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: ይምረጡ ማስገቢያ ከ ዝርዝር ውስጥ: እና ከዛ ይጫኑ ማስገቢያ
መጎተት እና መጣል ይችላሉ የ በራሱ ጽሁፍ ማስገቢያዎችን ከ አንድ ምድብ ወደ ሌላ
የተመረጠውን የ በራሱ ጽሁፍ ወደ አሁኑ ሰነድ ማስገቢያ
እርስዎ በትክክል ያልቀረበ ጽሁፍ ካስገቡ በራሱ ጽሁፍ ማስገቢያ ወደ አንቀጽ ውስጥ: ያስገቡት ጽሁፍ በ ነበረው በ አሁኑ የ አንቀጽ ዘዴ ይሰናዳል
ይጫኑ ተጨማሪ በራሱ ጽሁፍ ትእዛዝ ለማሳየት: ለምሳሌ አዲስ በራሱ ጽሁፍ ማስገቢያ ለ መፍጠር ከ ጽሁፍ ምርጫ ከ አሁኑ ሰነድ ውስጥ
አዲስ በራሱ ጽሁፍ ማስገቢያ መፍጠሪያ እርስዎ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ በሰሩት መሰረት: ማስገቢያው የሚጨመረው አሁን ወደ ተመረጠው በራሱ ጽሁፍ ምድብ ውስጥ ነው: እርስዎ መጀመሪያ ስም ማስገባት አለብዎት ትእዛዙ ለ እርስዎ ከ መታየቱ በፊት
አዲስ በራሱ ጽሁፍ ማስገቢያ መፍጠሪያ እርስዎ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ በሰሩት መሰረት: ንድፎች: ሰንጠረዦች: እና ሌሎች እቃዎችን አያካትትም: እርስዎ መጀመሪያ ስም ማስገባት አለብዎት ትእዛዙ ለ እርስዎ ከ መታየቱ በፊት
የተመረጠውን በራሱ ጽሁፍ ወደ ቁራጭ ሰሌዳ ኮፒ ማድረጊያ
የ ተመረጠውን በራሱ ጽሁፍ ማስገቢያ ይዞታ: በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ በ ተመረጠው ምርጫ መቀየሪያ
መክፈቻ በራሱ ጽሁፍ እንደ ገና መሰየሚያ እርስዎ የተመረጠውን በራሱ ጽሁፍ ማስገቢያ ስሙን የሚቀይሩበት
መክፈቻ የ ተመረጠውን በራሱ አራሚ ለ ማረሚያ በተለየ ሰነድ ውስጥ፡ የሚፈልጉትን ለውጥ ይፈጽሙ እና ይምረጡ ፋይል - በራሱ ጽሁፍ ማስቀመጫ እና ከዛ ይምረጡ ፋይል - መዝጊያ
መክፈቻ የ ማክሮስ መመደቢያ ንግግር: እርስዎ የሚያያይዙበት ማክሮስ ወደ ተመረጠው በራሱ ጽሁፍ ማስገቢያ ውስጥ
እርስዎ መጠቀም ይችላሉ ማክሮስ የ ተገናኙ ከ አንዳንድ በራሱ ጽሁፍ ማስገቢያ የቀረቡት በ በራሱ ጽሁፍ ማስገቢያ እርስዎ በ ፋጠሩት: የ በራሱ ጽሁፍ ማስገቢያ መፈጠር ያለበት በ " ጽሁፍ ብቻ" ምርጫ ነው: ለምሳሌ: ሀረግ ያስገቡ <field:company> በራሱ ጽሁፍ ማስገቢያ እና LibreOffice ይቀይራል ሀረጉን በ ይዞታዎች ከ ዳታቤዝ ሜዳ ከሚመሳሰሉ ጋር
Opens a dialog where you can select the 97/2000/XP Word document or template, containing the AutoText entries that you want to import.
መጨመሪያ፡ እንደገና መሰየሚያ ወይንም ማጥፊያ በራሱ ጽሁፍ ምድቦችን
መጨመሪያ፡ እንደገና መሰየሚያ ወይንም ማጥፊያ በራሱ ጽሁፍ ምድቦችን
የ ተመረጠውን በራሱ ጽሁፍ ምድብ ስም ማሳያ: የ ምድቡን ስም ለ መቀየር አዲስ ስም ይጻፉ እና ከዛ ይጫኑ እንደገና መሰየሚያ አዲስ ምድብ ለ መፍጠር ስም ይጻፉ እና ከዛ ይጫኑ አዲስ
ማሳያ የ አሁኑን መንገድ ዳይሬክቶሪ እርስዎ የ መረጡትን በራሱ ጽሁፍ ምድብ ፋይል የሚጠራቀምበትን: እርስዎ የሚፈጥሩ ከሆነ የ በራሱ ጽሁፍ ምድብ: ይምረጡ እርስዎ የ ምድብ ፋይሎች የት እንደሚጠራቀሙ
ያስገቡትን ስም በ መጠቀም በራሱ ጽሁፍ ምድብ መፍጠሪያ ከ ስም ሳጥን ውስጥ
የ ተመረጠውን በራሱ አራሚ ምድብ ወደ አስገቡት ስም መቀየሪያ በ ስም ሳጥን ውስጥ
የ ነበሩ በራሱ ጽሁፍ ምድቦች ዝርዝር እና ተስማሚ መንገዶች
መክፈቻ የ ማረሚያ መንገድ ንግግር: እርስዎ በራሱ ጽሁፍ የሚቀመጥበት ዳይሬክቶሪ የሚመርጡበት
አዲስ መንገድ ለመጨመር ወደ በራሱ ጽሁፍ ዳይሬክቶሪ ይጫኑ የ መንገድ ቁልፍ ከ በራሱ ጽሁፍ ንግግር ውስጥ
ይህን ቦታ ይጠቀሙ ለማሰናጃ የ LibreOffice ማስገቢያ አገናኝ ወደ በራሱ ጽሁፍ ዳይሬክቶሪ ውስጥ
አገናኝ ወደ በራሱ ጽሁፍ ዳይሬክቶሪ ውስጥ እንደ እርስዎ ኮምፒዩተር አንጻር
አገናኝ ወደ ፋይሎች ከ ኢንተርኔት አንጻር