LibreOffice 24.8 እርዳታ
የ አሁኑን ሰነድ መክፈቻ እንደ LibreOffice ማስደነቂያ ማቅረቢያ፡ የ አሁኑ ሰነድ ቢያንስ አንድ በቅድሚያ የተወሰነ አንቀጽ ዘዴ ሊኖረው ይገባል
በ ማቅረቢያ ውስጥ የሚካተቱትን የ ረቂቅ ደረጃዎች ቁጥር ያስገቡ: ለምሳሌ: እርስዎ አንድ ደረጃ ከ መረጡ: የሚከተለው አንቀጽ ብቻ የ "ራስጌ 1" በ አንቀጽ ዘዴ ይካተታል
የ አንቀጽ ቁጥር ያስገቡ እርስዎ ማካተት የሚፈልጉትን ለ እያንዳንዱ የ ረቂቅ ደረጃ (ራስጌ)