ደብዳቤ ማዋሀጃ

ደብዳቤ ማዋሀጃ ንግግር እርስዎን የሚረዳው ለ ማተም እና ለ ማስቀመጥ ነው የ ደብዳቤ ፎርሞችን

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ቢያንስ አንድ የአድረሻ ዳታቤዝ ሜዳ ወደ ጽሁፍ ሰነድ ያስገቡ ፡ ከዚያ ሰነዱን ማተም ይጀምሩ: የ ደብዳቤ ፎርም ማተም እንደሚፈልጉ ሲጠየቁ "አዎ" ብለው ይመልሱ


በሚያትሙ ጊዜ የ ዳታቤዝ መረጃ ይቀይረዋል ተመሳሳይ የ ዳታቤዝ ሜዳዎች (ቦታ ያዦችን) በበለጠ ለመማር ስለ ዳታቤዝ ማስገቢያ ሜዳዎች ያመሳክሩ ወደ ዳታቤዝ tab ገጽ ስር ማስገቢያ - ሜዳዎች - ተጨማሪ ሜዳዎች

መዝገቦች

የሚታተመውን የ ፎርም ደብዳቤ መዝገብ ቁጥር መወሰኛ፡ ለ እያንዳንዱ መዝገብ አንድ ደብዳቤ ይታተማል

ሁሉንም

ሁሉንም መዝገቦች ከ ዳታቤዝ ያዘጋጃል

የተመረጡት መዝገቦች

ከ ዳታቤዝ ምልክት የተደረገባቸውን መዝገቦች ብቻ ያዘጋጃል: ይህ ምርጫ ዝግጁ የሚሆነው እርስዎ ቀደም ብለው አስፈላጊ መዝገቦችን ምልክት ካደረጉ ብቻ ነው ከ ዳታቤዝ ውስጥ

ከ:

ለሚታተመው መጀመሪያው መዝገብ ቁጥር ይወስኑ

ለ:

ለሚታተመው ለ መጨረሻው መዝገብ ቁጥር ይወስኑ

ውጤት

የ እርስዎን የ ፎርም ደብዳቤዎች ወደ ማተሚያ ወይንም ወደ ፋይል ውስጥ ይቀመጡ እንደሆን መወሰኛ

ማተሚያ

የ ደብዳቤዎች ፎርም ማተሚያ

ፋይል

የ ደብዳቤ ፎርሞች በ ፋይል ውስጥ ማስቀመጫ

እንደ ነጠላ ሰነድ ማስቀመጫ

ሁሉንም የ ዳታ መዝገቦች የያዘ አንድ ትልቅ ሰነድ መፍጠሪያ

እንደ እያንዳንዱ ሰነድ ማስቀመጫ

ለ እያንዳንዱ ዳታ መዝገብ አንድ ሰነድ መፍጠሪያ

ስም ከ ዳታቤዝ ውስጥ ማመንጫ

ዳታቤዝ ውስጥ ባለው ዳታ መሰረት የ እያንዳንዱን ፋይል ስም ማመንጫ

ሜዳ

ለ ደብዳቤ ፎርሞች የ ተመረጠውን የ ዳታ ሜዳ ይዞታ እንደ ስም ይጠቀማል

መንገድ

የ ደብዳቤ ፎርም የሚቀመጥበትን መንገድ ይወስኑ

...

መክፈቻ የ መምረጫ መንገድ ንግግር

የ ፋይል አቀራረብ

የ ሰነዱን ውጤት የሚያስቀምጡበትን የ ሰነድ አቀራረብ ይምረጡ

የ ደብዳቤ ማዋሀጃ አዋቂ

Starts the Mail Merge Wizard to create form letters or send email messages to many recipients.

Please support us!