LibreOffice 24.8 እርዳታ
ይህ ክፍል የያዘው ባጠቃላይ አንዳንድ ጠቃሚ የሆኑ ተግባሮች እና ችሎታቸውን ነው ለ LibreOffice ሂሳብ
LibreOffice ሂሳብ በርካታ አንቀሳቃሾች ያቀርባል: ተግባሮች እና አቀራረብ እርዳታ እርስዎ መቀመሪያ እንዲፈጥሩ: እነዚህ በ ምርጫ መስኮት ውስጥ ተዘርዝረዋል: እርስዎ በ መጫን የሚፈልጉትን አካል በ አይጥ ማስገባት እንዲችሉ ወደ እርስዎ ስራ ውስጥ: እነዚህ ናቸው አርእስቶቹ ማመሳከሪያ ዝርዝር እና በርካታ ናሙና በ እርዳታ ውስጥ ያሉትን
በ ቻርትስ እና ምስሎች: መቀመሪያ ይፈጠራል እንደ እቃዎች በ ሰነድ ውስጥ: በ ሰነድ ውስጥ መቀመሪያ ማስገባት ራሱ በራሱ ያስጀምራል LibreOffice ሂሳብ: እርስዎ መፍጠር: ማረም እና ማቅረብ ይችላሉ መቀመሪያ በ መጠቀም ብዙ ምርጫዎችን በ ቅድሚያ የተወሰኑ ምልክቶች እና ተግባሮች
እርስዎ በ ትክክል የሚያውቁ ከሆነ የ LibreOffice ሂሳብ ቋንቋ: እርስዎ መጻፍ ይችላሉ መቀመሪያ በ ቀጥታ ወደ ሰነድ ውስጥ: ለምሳሌ: ይጻፉ ይህን መቀመሪያ ወደ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ: "a sup 2 + b በትንንሽ ፊደል ከፍ ብሎ 2 = c በትንንሽ ፊደል ከፍ ብሎ 2": ይህን ጽሁፍ ይምረጡ እና ይምረጡ ማስገቢያ - እቃ - መቀመሪያ ጽሁፉ ወደ መቀመሪያ አቀራረብ ይቀየራል
መቀመሪያ ማስላት አይቻልም በ LibreOffice ሂሳብ ምክንያቱም የ መቀመሪያ ማረሚያ ስለሆነ (መቀመሪያ ለ መጻፍ እና ለማሳየት) እና ፕሮግራም ለ ማስላት አይደለም: ሰንጠረዥን ይጠቀሙ መቀመሪያ ለማስላት ወይንም ለ ቀላል ስሌቶች የ ጽሁፍ ሰነድ ማስሊያ ተግባሮች ይጠቀሙ
ይጠቀሙ የ LibreOffice ሂሳብ ትእዛዞች መስኮት መቀመሪያ ለማስገባት እና ለማረም: እርስዎ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ በሚያስገቡ ጊዜ: ውጤቱን በ ሰነዱ ውስጥ ያዩታል ባጠቃላይ በሚገባ ለ መጠበቅ ረጅም እና ውስብስብ መቀመሪያ በሚፈጥሩ ጊዜ: ይጠቀሙ የ መቀመሪያ መጠቆሚያ በ እቃ መደርደሪያ ላይ: ይህ ተግባር በሚጀምር ጊዜ: የ መጠቆሚያው አካባቢ ከ ትእዛዝ መስኮት ጋር በ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ ይታያል
እርስዎ የ ራስዎትን ምልክቶች መፍጠር እና ባህሪዎችን ከ ሌሎች ፊደሎች ማምጣት ይችላሉ: እርስዎ አዲስ ምልክቶች መጨመር ይችላሉ ወደ መሰረታዊ መዝገብ በ LibreOffice ሂሳብ ምልክቶች ውስጥ: ወይንም መፍጠር የተለየ መዝገብ: እንዲሁም በርካታ የተለያዩ ባህሪዎች ዝግጁ ናቸው
በ መቀመሪያ በ ቀላሉ ለ መስራት: የ አገባብ ዝርዝር ይጠቀሙ: እርስዎ የ አገባብ ዝርዝር በ አይጥ ቁልፍ በ ቀኝ በ መጫን መጥራት ይችላሉ: ይህ በ ተለይ የሚሰራው በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ ነው: ይህ የ አገባብ ዝርዝር ሁሉንም በ አካላቶች ክፍል ውስጥ ያሉትን ትእዛዞች በ ውስጡ ይዟል: እና እንዲሁም አንቀሳቃሾችን ያካትታል: እና ወዘት: እርስዎ እነዚህን ትእዛዞች በ መቀመሪያ ውስጥ በ አይጥ ቁልፍ-በ መጫን ማስገባት ይችላሉ ምንም የ ቁጥር ገበታ ሳይጠቀሙ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ