እቃ መደርደሪያ

ነባር የ እቃ መደርደሪያ ዝግጁ የሚሆነው በ ሰነድ ውስጥ መቀመሪያ ሲጀምር ነው በ LibreOffice ሂሳብ ውስጥ እዚህ እንደ ተገለጸው: እርስዎ እቃ መደርደሪያውን በ ማንቀሳቀስ: በ ማጥፋት: ወይንም አዲስ ምልክቶች በ መጨመር ማስተካከል ይችላሉ የ እርስዎን ፍላጎት እንዲያሟላ አድርገው

መደበኛ መደርደሪያ

መደበኛ መደርደሪያ ዝግጁ ነው ለሁሉም LibreOffice መፈጸሚያ

የ መሳሪያዎች መደርደሪያ

The Tools bar contains frequently used functions of LibreOffice Math.

የ ሁኔታዎች መደርደሪያ

የ ሁኔታዎች መደርደሪያ የሚያሳየው መረጃ ንቁ ለሆነው ሰነድ ነው

Please support us!

Please support us!