አቀራረብ

ይህ ዝርዝር የያዛቸው ትእዛዞች ለ መቀመሪያ አቀራረብ አስፈላጊ ናቸው

ፊደሎች

የ ፊደሎች መግለጫ ለ መቀመሪያ አካላቶች የሚጠቀሙበት

የፊደሎች መጠን

ይህን ንግግር ይጠቀሙ ለ መወሰን የ ፊደል መጥን ለ እርስዎ መቀመሪያ: ይምረጡ የ ቤዝ መጠን እና ሁሉንም አካላቶች በ መቀመሪያ ውስጥ መጠናቸው ከ ቤዝ አንፃር ይመጠናል

ክፍተት

ይህን ንግግር ይጠቀሙ ለ መወሰን ክፍተት በ መቀመሪያ አካላቶች መካከል: ክፍተት የሚወሰነው በ ፐርሰንት ነው ከ ቤዝ መጠን አንፃር እንደ ተገለጸው በ አቀራረብ - የ ፊደል መጠን ውስጥ:

ማሰለፊያ

እርስዎ መግለጽ ይችላሉ ማሰለፊያ ለ በርካታ-መስመር መቀመሪያ እንዲሁም ለ መቀመሪያ ለ በርካታ አካላቶች በ አንድ መስመር ላይ ይፍጠሩ በርካታ-መስመር መቀመሪያ በ ማስገባት አዲስ መስመር ትእዛዝ በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ

የጽሁፍ ዘዴ

የ ጽሁፍ ዘዴ ማብሪያ ማጥፊያ መቀያየሪያ: በ ጽሁፍ ዘዴ ውስጥ መቀመሪያ የሚታየው እንደ ጽሁፍ መስመር በ ተመሳሳይ እርዝመት ነው

Please support us!