ጽሁፍ ማስገቢያ

እንዴት ነው የሚገባው የ ጽሁፍ ሀረግ በ ቀጥታ እንዳይተረጎም?

አንዳንድ የ ጽሁፍ ሀረጎች ራሱ በራሱ እንደ አንቀሳቃሽ ይተረጎማሉ: አንዳንድ ጊዜ ይህ ላይሆን ይችላል እርስዎ የሚፈልጉት: እርስዎ መጻፍ ከ ፈለጉ W* (ቃል በትንንሹ ከፍ ብሎ መጻፊያ ኮከብ): ይህ ኮከብ ይተረጎማል እንደ ማባዣ አንቀሳቃሽ: ይክበቡት በ ቀጥታ ጽሁፍ በ ድርብ ጥቅስ ወይንም ቦታ ያዢዎች ይጨምሩ

ለምሳሌ:

ከ ውጪ የመጣው የ ሂሳብ አይነት የያዘው የሚከተለውን ሀረግ ነው

W rSup { size 8{*} }

እርስዎ ካሰናዱ ሂሳብ እንዲቀይር ከ ውጪ የ መጣ የ ሂሳብ አይነት መቀመሪያ (በ - መጫኛ/ማስቀመጫ - Microsoft Office) ለ እርስዎ መቀመሪያ ይታያል ከ ቦታ ያዢ ጋር በ ኮከብ ፋንታ

መቀየሪያ {*} ወደ {} * {} እንደሚከተለው በ መቀመሪያ ውስጥ:

W rSup { size 8{} * {} }

እርስዎ እንዲሁም መጠቀም ይችላሉ W^"*" ባህሪዎችን እንደ በ ቀጥታ ጽሁፍ ለመጠቀም

አንዳንድ መቀመሪያ በዚህ ይጀምራል = ምልክት: ይጠቀሙ "=" ባህሪዎችን እንደ በ ቀጥታ ጽሁፍ ለማስገባት

Please support us!