LibreOffice 24.8 እርዳታ
በ እርዳታ ገጽ ላይ ለ LibreOffice ባጠቃላይ እርስዎ መመሪያዎች ያገኛሉ በ ሁሉም ክፍሎች ውስጥ የሚፈጸሙ: እንደ በ መስኮቶች መስሪያ እና ዝርዝሮች: ማስተካከያ LibreOffice የ ዳታ ምንጮች: አዳራሽ: መጎተቻ እና መጣያ የመሳሰሉ
እርስዎ እርዳታ ከፈለጉ ስለ ሌላ ክፍል: ይቀይሩ የ እርዳታውን ክፍል በ መቀላቀያ ሳጥን በ መቃኛ ውስጥ
ጽሁፍ ማስገቢያ
ነባር ባህሪዎችን መቀየሪያ
የ መስመር መጨረሻ ማስገቢያ
የ መቀመሪያ አካሎችን በ እጅ ማሰለፊያ
በ መጠኖች መስሪያ
የ መቀመሪያ አካሎችን በ ቅንፎች ማዋሀጃ
ቅንፎች ማስገቢያ
አስተያየቶችን በማስገባት ላይ
አቋራጮች በ (LibreOffice ሂሳብ የሚደረስባቸው)
Please support us!