LibreOffice 24.8 እርዳታ
እርስዎ መቀመሪያ ማስገቢያ መጨመር ይፈልጋሉ እንደ "መጨመሪያ ለ s^k ከ k = 0 ለ n" መጠቆሚያው ባለበት በ መጻፊያ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ
Choose
.ለ እርስዎ የ ሂሳብ ማስገቢያ መስኮት እና የ አካሎች ክፍል በ ግራ በኩል ይታያል
ከ ዝርዝር ውስጥ ከ ላይ በኩል የ አካላቶች ክፍል ውስጥ ይምረጡ ከ አንቀሳቃሽ እቃ ውስጥ
ከ ታች በኩል የ አካላቶች ክፍል ውስጥ ይምረጡ የ ድምር ምልክት
ለ ማስቻል የ ታችኛው እና የ ላይኛው መጠኖችን: ይጫኑ በ ተጨማሪ በ ላይኛው እና ታችኛው መጠኖች ምልክት ላይ
በ ማስገቢያ መስኮት ውስጥ: የ መጀመሪያው ቦታ ያዢ ወይንም ምልክት ማድረጊያ የ ተመረጠው እና እርስዎ ማስገባት መጀመር ይችላሉ ዝቅተኛውን መጠን:
k = 0
ይጫኑ F4 ለ መቀጠል ወደሚቀጥለው ምልክት ማድረጊያ: እና ያስገቡ ከፍተኛውን መጠን:
n
ይጫኑ F4 ለ መቀጠል ወደሚቀጥለው ምልክት ማድረጊያ: እና ያስገቡ ድምር:
s^k
አሁን መቀመሪያው ጨርሷል: ይጫኑ ወደ እርስዎ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ ከ መቀመሪያው ውጪ ከ መቀመሪያ ማረሚያ ለ መውጣት
በ ተመሳሳይ መንገድ: እርስዎ ማስገባት ይችላሉ ኢንትግራል መቀመሪያ በ መጠኖች ውስጥ: እርስዎ ሲጫኑ በ ምልክት ላይ ከ አካላቶች መስኮት ውስጥ: የ ተመደበው የ ጽሁፍ ትእዛዝ ይገባል ወደ ማስገቢያ መስኮት ውስጥ: እርስዎ የ ጽሁፉን ትእዛዝ የሚያውቁት ከሆነ: እርስዎ ማስገባት ይችላሉ ትእዛዞቹን በ ቀጥታ በ ማስገቢያ መስኮት ውስጥ
Choose
.የ ማስገቢያውን መስኮት ይጫኑ እና የሚከተለውን መስመር ያስገቡ:
int from{a} to{b} f(x)`dx
ትንሽ ክፍተት ይታያል በ f(x) እና በ dx: መካከል: እርስዎ እንዲሁም ማስገባት ይችላሉ የ አካላቶች ክፍል በ መጠቀም: ይምረጡ የ አቀራረብ እቃ ከ ዝርዝር ውስጥ ከ ላይ በኩል: እና ከዛ የ ትንሽ ክፍተት ምልክት
እርስዎ ካልወደዱት የ ጽሁፉን ፊደል f እና x, ይምረጡ ነባር ቁልፍ አዲሱን ፊደል እንደ ነባር ከ አሁን በኋላ ለ መጠቀም
እና ይምረጡ ሌላ ፊደል: እና ይጫኑ የእርስዎ መቀመሪያ በ ጽሁፍ መስመር ላይ ከ ፈለጉ: መጠኑ ይጨምራል የ መስመር እርዝመት: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ
መጠኖችን ከ ድምሩ አጠገብ ወይንም ኢንቲግራል ምልክት ለማድረግ: የ መስመሩን እርዝመት ይቀንሳል