LibreOffice 7.3 እርዳታ
እርስዎ መቆጣጠር ይችላሉ LibreOffice ሂሳብን ያለ አይጥ
እርስዎ መቀመሪያ ማስገባት ከ ፈለጉ ወደ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ: እና በ ትክክል አጻጻፉን የሚያውቁ ከሆነ እንደሚከተለው መቀጠል ይችላሉ:
ይጻፉ መቀመሪያ በ እርስዎ ጽሁፍ ውስጥ
መቀመሪያ ይምረጡ
ይምረጡ ትእዛዝ ማስገቢያ - እቃ - መቀመሪያ .
እርስዎ መጠቀም ከ ፈለጉ የ LibreOffice ሂሳብ ገጽታ መቀመሪያ ለማረም: ይምረጡ ይህን ትእዛዝ ማስገቢያ - እቃ - መቀመሪያ ምንም ጽሁፍ ሳይመረጥ
መጠቆሚያው በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ ይቆያል እና እርስዎ መቀመሪያ መጻፍ ይችላሉ
እርስዎ መቀመሪያ ማሰናዳት ይችላሉ የ አካላቶች ክፍል በ መጠቀም: ይክፈቱት ከ ዝርዝር ውስጥ መመልከቻ - አካላቶች ቀደም ብሎ ካልተከፈተ
የ አካላቶች ክፍል ክፍት ከሆነ: ይጠቀሙ F6 ለ መቀየር ከ ትእዛዞች መስኮት ወደ አካላቶች ክፍል ውስጥ እና ወደ ኋላ እንደገና