የ መቀመሪያ አካሎችን በ ቅንፎች ማዋሀጃ

ክፍልፋዮች ወደ መቀመሪያ ውስጥ ማስገቢያ

በ ክፍልፋይ ጉዳይ አካፋይ እና ተካፋይ ውጤት: ድምር ሲይዙ: ወዘተ: ዋጋዎች አንድ መሆን ያለባቸው በ ቅንፍ ውስጥ መከበብ አለባቸው

የሚቀጥለውን አገባብ ይጠቀሙ:

{a + c} over 2 = m

ወይንም

m = {a + c} over 2

Please support us!