LibreOffice 24.8 እርዳታ
ይህን ለ መፈጸም: እርስዎ መወሰን አለብዎት ባዶ ቡድኖች እና የ ባህሪ ሀረጎች: ምንም ቦታ አይፈልጉም: ነገር ግን የ ማሰለፊያ ሁኔታን የሚረዳ መረጃ ይይዛሉ
ባዶ ቡድኖች ለ መፍጠር: ይጫኑ የ ጠምዛዛ ቅንፎች {} በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ: በሚቀጥሉት ምሳሌዎች ውስጥ: ግቡ የ መስመር መጨረሻ ለማግኘት ነው ስለዚህ የ መደመሪያ ምልክቶች አንዱ ከ አንዱ ስር ይሆናል: ምንም እንኳን አንድ ባህሪ ያነሰ ቢገባ በ ላይኛው መስመር ላይ:
a+a+a+{} newline {}{}{}{}{}a+a+a+a
ባዶ የ ባህሪ ሀረጎች ቀላሉ መንገድ ነው ለ ማረጋገጥ ጽሁፎች እና መቀመሪያዎች በ ግራ-መሰለፋቸውን: የሚገለጹት ድርብ የ ተገለበጠ ኮማ "" በ መጠቀም ነው: እርግጠኛ ይሁኑ ሌላ ድርብ የ ተገለበጠ የ ጽሁፍ ኮማ እንዳይጠቀሙ ለምሳሌ:
"ለ በለጠ ምሳሌ" አዲስ መስመር a+b አዲስ መስመር ""c-d