የ መቀመሪያ አቋራጭ ቁልፎች

ዝርዝር የ አቋራጭ ቁልፎች የተወሰኑ መቀመሪያ ለመፍጠር እዚህ ክፍል ውስጥ ይገኛሉ

ባጠቃላይ የ አቋራጭ ቁልፎች ለ LibreOffice መፈጸሚያ

አቋራጭ ቁልፎች ለ መቀመሪያ ተግባሮች

የሚቀጥሉት አቋራጭ ቁልፎች ይስማማሉ ከ ትእዛዞች ጋር ከ ማረሚያ እና መመልከቻ ዝርዝሮች ጋር

F3

የሚቀጥለው ስህተት

Shift+F3

ቀደም ያለው ስህተት

F4

የሚቀጥለው ምልክት (ቦታ ያዢ)

Shift+F4

ያለፈው ምልክት (ቦታ ያዢ)

F9

ማሻሻያ

በ አካላቶች ክፍል ውስጥ መቃኛ

የ ግራ ወይንም የ ቀኝ ቀስት

ወደ ግራ ወይንም ወደ ቀኝ ማንቀሳቀሻ ወደሚቀጥለው ምድብ ወይንም ተግባር

ቁልፍ ያስገቡ

ምድብ ይምረጡ (በ ምድብ ክፍል ውስጥ) ወይንም ተግባር ያስገቡ በ ትእዛዝ መስኮት (በ ተግባር ክፍል ውስጥ).

ማስረጊያ

መዝለያ ከ መጀመሪያው ምድብ እቃ ወደ መጀመሪያው ምድብ ተግባር

Shift+Tab

መዝለያ ከ መጨረሻው ምድብ እቃ ወደ መጨረሻው ምድብ ተግባር

Please support us!