የ መቀመሪያ መጠቆሚያ

ይህን ምልክት ይጠቀሙ ከ እቃ መደርደሪያ ላይ የ መቀመሪያ መጠቆሚያ ለ ማብሪያ ወይንም ለ ማጥፊያ የ መቀመሪያ አካል መጠቆሚያው ባለበት ቦታ የ ትእዛዝ መስኮት በ ቀጭን የ ድንበር መስመር ይከበባል የ መቀመሪያ መጠቆሚያው ንቁ ሲሆን

Icon Formula Cursor

የ መቀመሪያ መጠቆሚያ

እርስዎ መጫን ይችላሉ በ ሰነዱ ውስጥ ማንኛውም ቦታ መጠቆሚያውን ተመሳሳይ ቦታ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

ሁለት ጊዜ-ይጫኑ ባህሪ ወይንም በ ምልክት ላይ በ ሰነዱ ውስጥ ትኩረቱን ወደ መጠቆሚያው ይመልስሰዋል በ ትእዛዝ መስኮት እና ተመሳሳዩን ቦታ ያደምቀዋል

Please support us!