LibreOffice 24.8 እርዳታ
ይህ ትእዛዝ የ ንግግር መክፈቻ ነው መቀመሪያ ለ ማምጫ
የ ማስገቢያ ንግግር የ ተሰናዳው እንደ የ መክፈቻ ንግግር ነው በ ፋይል ስር: ይጠቀሙ የ ማስገቢያ ንግግር ለ መጫን: ለ ማረም እና ለ ማሳየት የ ተቀመጠ መቀመሪያ እንደ ፋይል በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ
እርስዎ ማምጣት ይችላሉ የ MathML ፋይሎች የ ተፈጠረውን በ ሌላ መተግበሪያዎች እንዲሁም: የ MathML ምንጭ እንዲኖረው ያስፈልጋል የ ሂሳብ አካላት በ xmlns መለያ ዋጋ በ "http://www.w3.org/1998/Math/MathML". ይህ ቋንቋ የ MathML እና የ StarMath ሙሉ በሙሉ ተስማሚ አይደለም: ስለዚህ እርስዎ እንደገና መመርመር አለብዎት የ ማምጫ ውጤቶችን: ለ ዝርዝር ስለ ቋንቋ MathML ይህን መግለጫ ይመልከቱ:
ይህ ትእዛዝ ይቀይራል የ MathML ቁራጭ ሰሌዳ ይዞታን ወደ የ StarMath እና ያስገባል መጠቆሚያው አሁን ባለበት ቦታ
ለውጡ ካልተሳካ: ምንም አይጨመርም
ይህ ትእዛዝ የሚይዘው የ MathML ይዞታ ብቻ ነው: እርስዎ ኮፒ ካደረጉ የ LibreOffice ሂሳብ መቀመሪያ ወደ ቁራጭ ሰሌዳ: ይህን ትእዛዝ በ መጠቀም ያስገቡመለጠፊያ በ ማረሚያ ውስጥ