LibreOffice 24.8 እርዳታ
እርስዎ መግለጽ ይችላሉ ማሰለፊያ ለ በርካታ-መስመር መቀመሪያ እንዲሁም ለ መቀመሪያ ለ በርካታ አካላቶች በ አንድ መስመር ላይ ይፍጠሩ በርካታ-መስመር መቀመሪያ በ ማስገባት አዲስ መስመር ትእዛዝ በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ
የ አግድም ማሰለፊያ ለ በርካታ-መስመር የ መቀመሪያ አይነት መወሰኛ
የ ተመረጡትን አካላቶች ከ መቀመሪያ በ ግራ በኩል ማሰለፊያ
ጽሁፍ ሁልጊዜ በ ግራ ማሰለፊያ
የ ተመረጡትን አካላቶች ከ መቀመሪያ መሀከል ላይ ማሰለፊያ
የ ተመረጡትን አካላቶች ከ መቀመሪያ በ ቀኝ በኩል ማሰለፊያ
ይጫኑ ይህን ቁልፍ ለውጡን እንደ ነባር ለማስቀመጥ ለ አዲስ መቀመሪያ. የ ደህንነት ምላሽ ይታያል ከ መቀመጡ በፊት