ክፍተት

ይህን ንግግር ይጠቀሙ ለ መወሰን ክፍተት በ መቀመሪያ አካላቶች መካከል: ክፍተት የሚወሰነው በ ፐርሰንት ነው ከ ቤዝ መጠን አንፃር እንደ ተገለጸው በ አቀራረብ - የ ፊደል መጠን ውስጥ:

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ አቀራረብ - ክፍተት


የ ክፍተት ንግግር

ይጠቀሙ የ ምድብ ቁልፍ ለ መወሰን የ መቀመሪያ አካል እርስዎ መግለጽ ለሚፈልጉት ክፍተት: ንግግር የሚታያው እንደ ተመረጠው ምድብ አይነት ነው: የ ቅድመ እይታ መስኮት ያሳያል የትኛው ክፍተት እንደ ተሻሻለ በ እያንዳንዱ ስጥን ውስጥ

ምድብ

ይህ ቁልፍ የሚያስችለው እርስዎን ምድብ መምረጥ ማስቻል ነው እርስዎ ክፍተቱን መቀየር ለሚፈልጉት

ክፍተት

ክፍተት በ ተለዋዋጭ እና በ አንቀሳቃሽ መካከል መግለጫ: በ መስመሮች መካከል: እና በ root signs እና radicals መካከል

ክፍተት

በ ተለዋዋጭ እና በ አንቀሳቃሽ መካከል ክፍተት መወሰኛ

የ መስመር ክፍተት

በ መስመሮች መካከል ክፍተት መወሰኛ

የ Root ክፍተት

በ root sign እና radicals መካከል ክፍተት መወሰኛ

ማውጫዎች

በትንንሹ ከፍ ብሎ መጻፊያ እና በትንንሹ ዝቅ ብሎ መጻፊያ ክፍተት መግለጫ ለ ማውጫዎች

በ ትንንሽ ከፍ ብሎ መጻፊያ

በትንንሹ ከፍ ብሎ መጻፊያ ማውጫዎች መካከል ክፍተት መወሰኛ

በ ትንንሽ ዝቅ ብሎ መጻፊያ

በትንንሹ ዝቅ ብሎ መጻፊያ ማውጫዎች መካከል ክፍተት መወሰኛ

ክፍልፋዮች

ክፍተት መወሰኛ በ ክፍልፋይ መደርደሪያ እና በ አካፋይ እና ተካፋዮች መካከል

አካፋይ

ክፍተት መወሰኛ በ ክፍልፋይ መደርደሪያ እና በ አካፋይ መካከል

ተካፋይ

ክፍተት መወሰኛ በ ክፍልፋይ መደርደሪያ እና በ ተካፋይ መካከል

የ ክፍልፋይ መደርደሪያ

ትርፍ እርዝመት እና የ መስመር ውፍረት ለ ክፍልፋይ መደርደሪያ መወሰኛ

ትርፍ እርዝመት

ትርፍ እርዝመት ለ ክፍልፋይ መስመር መወሰኛ

ክብደት

የ ክፍልፋይ መስመር ክብደት መወሰኛ

መጠኖች

ክፍተት መወሰኛ በ ድምር ምልክት እና በ መጠን ሁኔታዎች መካከል

የላይኛው መጠን

ክፍተት መወሰኛ በ ድምር ምልክት እና በ ላይኛው መጠን መካከል

የታችኛው መጠን

ክፍተት መወሰኛ በ ድምር ምልክት እና በ ዝቅተኛው መጠን መካከል

ቅንፎች

በ ቅንፍ እና ይዞታ መካከል ክፍተት መግለጫ

ትርፍ መጠን (በ ግራ/በ ቀኝ)

በ ቁመት እርቀት መወሰኛ በ ላይኛው ጠርዝ ይዞታዎች እና በ ላይኛው መጨረሻ ቅንፎች መካከል

ክፍተት

በ አግድም እርቀት መወሰኛ በ ላይኛው መጨረሻ ቅንፎች መካከል

ሁሉንም ቅንፎች መመጠኛ

ሁሉንም አይነት ቅንፎች መመጠኛ እርስዎ ካስገቡ ( a ከላይ b)ትእዛዞች መስኮት ውስጥ: ቅንፎቹ ይከባሉ የ ክርክሩን ጠቅላላ እርዝመት: እርስዎ ይህን ውጤት በ መደበኛ የሚያገኙት በ ማስገባት ነው በ ግራ ( a ከይ b በ ቀኝ ).

ትርፍ መጠን

የ ፐርሰንት ትርፍ መጠን ማስተካከያ በ 0 ፐርሰንት ቅንፎች የሚሰናዱት ክርክሩን ለ መክበብ ነው በ ተመሳሳይ እርዝመት: የሚገባው ዋጋ በሚጨምር ጊዜ: የ አግድም ክፍተት በ ይዞታዎች መካከል ቅንፎች እና በ ውጪ ድንበሮች ቅንፎች መካከል ትልቅ ይሆናል: ሜዳውን መጠቀም ይቻላል እንደ መቀላቀያ በ ሁሉንም ቅንፎች መመጠኛ

መነሻዎች

አንፃራዊ ክፍተት ለ አካላቶች በ matrix ውስጥ መግለጫ

የ መስመር ክፍተት

ክፍተት በ matrix አካላቶች በ ረድፍ ውስጥ መግለጫ

የአምድ ክፍተት

ክፍተት በ matrix አካላቶች በ ረድፍ ውስጥ መግለጫ

ምልክቶች

የ ምልክቶች ክፍተት መወሰኛ ከ ተለዋዋጭ ግንኙነት አንፃር

መሰረታዊ ቁመት

የ ምልክቶች እርዝመት መግለጫ ከ መሰረታዊ መስመር ግንኙነት አንፃር

ዝቅተኛው ክፍተት

አነስተኛ እርቀት በ ምልክት እና በ ተለዋዋጭ መካከል መወሰኛ

አንቀሳቃሾች

በ ተለዋዋጭ እና በ አንቀሳቃሽ ወይንም ቁጥሮች መካከል ክፍተት መወሰኛ

ትርፍ መጠን

እርዝመት መወሰኛ ከ ተለዋዋጭ እስከ አንቀሳቃሽ የ ላይኛው ጠርዝ ድረስ

ክፍተት

የ አግድም እርዝመት መወሰኛ በ አንቀሳቃሽ እና በ ተለዋዋጭ መካከል

ድንበሮች

ለ እርስዎ መቀመሪያ ድንበር መጨመሪያ: ይህ ምርጫ በ ተለይ የሚጠቅመው እርስዎ ማዋሀድ ከ ፈለጉ ነው መቀመሪያ ወደ ጽሁፍ ፋይል ውስጥ በ LibreOffice መጻፊያ ውስጥ: እርስዎ በሚያሰናዱ ጊዜ: እርግጠኛ ይሁኑ 0 እንደ መጠን አይጠቀሙ: ይህ የ መመልከቻ ችግር ይፈጥራል ለ ጽሁፍ የ ማስገቢያ ነጥብ የ ከበበውን

በ ግራ

የ ግራ ድንበር የተቀመጠው በ መቀመሪያ እና በ መደብ መካከል ነው

በ ቀኝ

የ ቀኝ ድንበር የተቀመጠው በ መቀመሪያ እና በ መደብ መካከል ነው

ከ ላይ

የ ላይኛው ድንበር የተቀመጠው በ መቀመሪያ እና በ መደብ መካከል ነው

ከ ታች

የ ታችኛው ድንበር የተቀመጠው በ መቀመሪያ እና በ መደብ መካከል ነው

የ ቅድመ እይታ ሜዳ

Displays a preview of the current selection.

ነባር

የ እርስዎን ለውጦች ማስቀመጫ እንደ እርስዎ ማሰናጃ ለ ሁሉም አዲስ መቀመሪያዎች የ ደህንነት ምላሽ ለ እርስዎ ይታያል ለውጦቹን ከ ማስቀመጡ በፊት

ነባር ንግግር ማስቀመጫ

Please support us!