LibreOffice 7.4 እርዳታ
ይህን ንግግር ይጠቀሙ ለ መምረጥ ፊደል ለ ተመሳሳይ ምድብ በ ፊደሎች ንግግር ውስጥ
ፊደል ከ ዝርዝር ውስጥ ይምረጡ
እርስዎ ማየት ይችላሉ በ ቅድመ እይታ የተመረጡትን ፊደሎች ከ መለያቸው ጋር
እርስዎ ለ ተመረጠው ፊደል ተጨማሪ መለያ መመደብ ይችላሉ
እዚህ ሳጥን ውስጥ ምልክት ያድርጉ የ ማድመቂያ መለያ ለ ፊደሉ ለ መመደብ
እዚህ ሳጥን ውስጥ ምልክት ያድርጉ የ ማዝመሚያ መለያ ለ ፊደሉ ለ መመደብ