ፊደሎች

የ ፊደሎች መግለጫ ለ መቀመሪያ አካላቶች የሚጠቀሙበት

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ አቀራረብ - ፊደሎች


የ ፊደል አይነት ንግግር

የ መቀመሪያ ፊደሎች

እርስዎ መግለጽ ይችላሉ ፊደሎች ለ ተለዋዋጮች: ተግባሮች: ቁጥሮች: እና ለ ጽሁፍ ማስገቢያዎች ለ እርስዎ የ መቀመሪያ አካላቶች

የ ዝርዝር ሳጥን በ ፊደሎች ንግግር ለ ሁሉም ነባር አካላቶች ማሳያ ነው: የ ተለየ ፊደል ለ መቀየር: ይጫኑ ማሻሻያ እና ከዛ ይምረጡ የ አካሉን አይነት: አዲስ የ ንግግር ሳጥን ይታያል: የሚፈልጉትን ፊደል ይምረጡ እና የሚፈለገውን መለያ ይመርምሩ: እና ከዛ ይጫኑ እሺ የ ተለወጠውን ነባር ፊደል ማድረግ ከ ፈለጉ: ይጫኑ የ ነባር ቁልፍ

note

እርስዎ ከ ፈለጉ ምልክት ማድረግ እያንዳንዱን የ ጽሁፍ ክፍሎች በ ተለየ ፊደል ጠቅላላ ጽሁፉ የ ተጠቀመበትን: ያስገቡ የ ፊደል ትእዛዝ በ ትእዛዞች መስኮት ወስጥ


ተለዋዋጮች

እርስዎ መምረጥ ይችላሉ ፊደሎች ለ ተለዋዋጭ በ እርስዎ መቀመሪያ ውስጥ ለምሳሌ: በ መቀመሪያ x=ሳይን(y), x እና y ተለዋዋጭ ናቸው እና የ ተመደበውን ፊደል ይጠቀማሉ

ተግባሮች

ይምረጡ ፊደሎች ለ ስም እና ባህሪዎች ለ ተግባሮች ለምሳሌ: ተግባሮች በ መቀመሪያ ውስጥ መቀመሪያ x=ሳይን(y) ናቸው =ሳይን( ).

ቁጥሮች

እርስዎ መምረጥ ይችላሉ ፊደሎች ለ ቁጥሮች በ እርስዎ መቀመሪያ ውስጥ

ጽሁፍ

እርስዎ መግለጽ ይችላሉ ፊደሎች ለ ቁጥሮች በ እርስዎ መቀመሪያ ውስጥ

ፊደሎች ማስተካከያ

በዚህ ክፍል ውስጥ የ ፊደሎች ንግግር እርስዎ መግለጽ ይችላሉ ፊደል: እርስዎ ሌላ የ ጽሁፍ አካሎች የሚያቀርቡበት በ መቀመሪያ ውስጥ: ሶስቱ መሰረታዊ ፊደሎች Serif, Sans እና የ ተወሰነ ዝግጁ ናቸው: እርስዎ መጨመር ይችላሉ ሌላ ፊደል ለ እያንዳንዱ መደበኛ ለ ተገጠመው መሰረታዊ ፊደል: ሁሉም ፊደል በ እርስዎ ስርአት ውስጥ የ ተገጠመው እርስዎ እንዲጠቀሙበት ዝግጁ ነው: ይምረጡ የ ማሻሻያ ቁልፍ ለ ማስፋት ምርጫውን በ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ የ ቀረበውን

እነዚህን ፊደል ማስተካከያ መጠቀም የሚችሉት: እርስዎ የ ተለየ ፊደል በ ፊደል ትእዛዝ ካሰናዱ ነው በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

Serif

እርስዎ መወሰን ይችላሉ ፊደል የሚጠቀሙትን በ serif ፊደል አቀራረብ Serifs ትንሽ "መምሪያ" የሚታይ ይዟል: ለምሳሌ: ከ ታቻ በኩል በ አቢይ ፊደል: ይህ በ Times serif ፊደል ሲጠቀሙ: serifs መጠቀም በጣም ይረዳል አንባቢውን በ ቀጥታ መስመር ላይ እና ማንበቡን ያፈጥናል

Sans

እርስዎ መወሰን ይችላሉ የሚጠቀሙትን ፊደል ለ sans ፊደል አቀራረብ

የተወሰነ

እርስዎ መወሰን ይችላሉ የሚጠቀሙትን ፊደል ለ ተወሰነ ፊደል አቀራረብ

ማሻሻያ

ይጫኑ በ አንዱ ምርጫ ላይ ከዚህ ብቅ-ባይ ዝርዝር ውስጥ ለ መድረስ የ ፊደሎች ንግግር ውስጥ: እርስዎ የሚገልጹበት ፊደል እና መለያ ለ እያንዳንዱ መቀመሪያ እና ለ ፊደሎች ማስተካከያ

ነባር

ይጫኑ ይህን ቁልፍ ለውጡን እንደ ነባር ለማስቀመጥ ለሁሉም አዲስ መቀመሪያ. ለውጡን ካረጋገጡ በኋላ: ይጫኑ በ አዎ ቁልፍ ላይ

ነባር ንግግር ማስቀመጫ

Please support us!