LibreOffice 24.8 እርዳታ
የ ተለያዩ የ ሂሳብ ምልክቶች ማሳያ
ይህ አልነበረም
Inserts the symbol for an existential quantifier. Command for the Commands window: notexists
የ ሂሳብ-አክሲስ ኤሊፕስስ
ይህ ምልክት የሚያስገባው የ አክሲስ-ኤሊፕስስ ነው (ሶስት በ ቁመት መሀከል ላይ በ አግድም ነጥቦች) ትእዛዝ ለ ትእዛዞች መስኮት: ነጥብ አክሲስ
ወደ ላይ በ ሰያፍ ወዘተ
ይህ ምልክት የሚያስገባው ወደ ላይ በ ሰያፍ ወዘተ ነው (ሶስት ነጥቦች በ ሰያፍ ከ ታች በ ግራ ጀምሮ እስከ ላይ በ ቀኝ በኩል ነው)ትእዛዝ ለ ትእዛዞች መስኮት: ነጥቦች ወደ ላይ ወይንም ነጥቦች በ ሰያፍ ነው
ወደ ታች በ ሰያፍ ወዘተ
ይህ ምልክት የሚያስገባው ወደ ታች በ ሰያፍ ወዘተ ነው (ሶስት ነጥቦች በ ሰያፍ ከ ላይ በ ግራ ጀምሮ እስከ ታች በ ቀኝ በኩል ነው)ትእዛዝ ለ ትእዛዞች መስኮት: ነጥቦች ወደ ታች ነው
ይህ ወደ ኋላ የ ዞረ ኤፕሲሎን በ መጻፍ ማስገባት ይቻላል ወደ ኋላ የ ዞረ ኤፕሲሎን በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ
በ እርስዎ መቀመሪያ ውስጥ ቦታ ያዢ ለማስገባት: ይጻፉ <?> በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ