የተጻፉ (ትእዛዞች)
|
ምልክት በ አካላቶች ክፍል ውስጥ
|
ትርጉም
|
acute
|

|
አክሰንት ከ ላይ በ ቀኝ ከ ባህሪ በላይ
|
bar
|

|
የ አግድም መደርደሪያ ከ ባህሪ በላይ በኩል
|
bold
|

|
ማድመቂያ
|
breve
|

|
ከ ላይ ቅስት መክፈቻ ከ ባህሪ በላይ
|
check
|

|
ወደ ታች የ ተገለበጠ ጣራ
|
circle
|

|
ክብ ከ ባህሪው በላይ
|
color
|
|
የ ቀለም ትእዛዝ የ ባህሪዎችን ቀለም ይቀይራል: በ መጀመሪያ ያስገቡ የ ቀለም ትእዛዝ በ ቀጥታ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ: እና ከዛ ያስገቡ የ ቀለም ስም (ጥቁር: ነጭ: ሲያን: ማጄንታ: ቀይ: ሰማያዊ: አረንጓዴ: ወይንም ቢጫ) እና ከዛ የሚቀየረውን ባህሪ ያስገቡ
|
dddot
|

|
ሶስት ነጥብ ከ ባህሪው በላይ
|
ddot
|

|
ሁለት ነጥብ ከ ባህሪው በላይ
|
dot
|

|
ነጥብ ከ ባህሪው በላይ
|
grave
|

|
አክሰንት ከ ታች በ ቀኝ ከ ባህሪ በላይ
|
hat
|

|
"ጣራ" ከ ባህሪው በላይ
|
ital
|

|
ማዝመሚያ
|
nbold
|
|
የ ማድመቂያ መለያዎች ማስወገጃ
|
nitalic
|
|
የ ማዝመሚያ መለያዎች ማስወገጃ
|
overline
|

|
የ አግድም መደርደሪያ ከ ባህሪ በላይ በኩል
|
overstrike
|

|
የ አግድም መደርደሪያ በ ባህሪ ውስጥ
|
phantom
|

|
የ Phantom ባህሪ
|
tilde
|

|
ነጥብ ~ ከ ባህሪው በላይ
|
underline
|

|
የ አግድም መደርደሪያ ከ ባህሪ በታች በኩል
|
vec
|

|
የ አቅጣጫ ቀስት ከ ባህሪ በላይ
|
widehat
|

|
ሰፊ ጣራ: እንደ ባህሪው መጠን ይስተካከላል
|
widetilde
|

|
ሰፊ ቲልዴ ~: እንደ ባህሪው መጠን ይስተካከላል
|
widevec
|

|
ሰፊ የ አቅጣጫ ቀስት: እንደ ባህሪው መጠን ይስተካከላል
|