LibreOffice 25.8 እርዳታ
| የተጻፉ (ትእዛዞች) | ምልክት በ አካላቶች ክፍል ውስጥ | ትርጉም | 
|---|---|---|
| < or lt |  | ያንሳል | 
| << or ll | በጣም ያንሳል | |
| <= or le |  | ያንሳል ወይም እኩል ይሆናል | 
| <> or neq |  | እኩል አይደለም | 
| = |  | ስሌት | 
| > or gt |  | ይበልጣል | 
| >= or ge |  | ይበልጣል ወይንም እኩል ይሆናል | 
| >> or gg | በጣም ይበልጣል | |
| approx |  | በግምት | 
| def | የ ተገለጸው እንደ/ በ ትርጉም እኩል ነው ከ | |
| divides |  | ማካፈያ | 
| dlarrow |  | ቀስት በ ድርብ መስመር ወደ ግራ | 
| dlrarrow |  | ቀስት በ ድርብ መስመር ወደ ግራ እና ወደ ቀኝ | 
| drarrow |  | ቀስት በ ድርብ መስመር ወደ ቀኝ | 
| equiv |  | እኩል ነው/ተመሳሳይ ነው ከ | 
| geslant |  | ይበልጣል ወይም-እኩል ይሆናል | 
| leslant |  | ያንሳል-እኩል ይሆናል | 
| ndivides |  | አያካፍልም | 
| ortho |  | ኦርቶጎናል ነው ወደ | 
| parallel |  | አጓዳኝ ነው ለ | 
| prop |  | ተመጣጣኝ ነው | 
| sim |  | ተመሳሳይ ነው | 
| simeq |  | ተመሳሳይ ወይንም እኩል ነው | 
| toward |  | ወደ | 
| prec |  | ቀዳሚ | 
| nprec |  | አይቀድምም | 
| succ |  | ተሳክቷል | 
| nsucc |  | አልተሳካም | 
| preccurlyeq |  | ይቀድማል ወይም እኩል ነው | 
| succcurlyeq |  | ተሳክቷል ወይም እኩል ነው | 
| precsim |  | ይቀድማል ወይም ተመሳሳይ ነው | 
| succsim |  | ተሳክቷል ወይም ተመሳሳይ ነው | 
| transl | ተመሳሳይ የ ምልክት ምስል ከ | |
| transr | ተመሳሳይ ምልክት ከ ዋናው ከ |