LibreOffice 25.8 እርዳታ
| የ ተጻፉ (ትእዛዞች) | ምልክት በ አካላቶች ክፍል ውስጥ | ትርጉም | 
|---|---|---|
| - |  | መቀነሻ | 
| - |  | - ምልክት | 
| -+ |  | መቀነሻ/መደመሪያ | 
| / |  | ማካፈያ | 
| * |  | ማባዣ | 
| + |  | መደመሪያ | 
| + |  | + ምልክት | 
| +- |  | መደመሪያ/መቀነሻ | 
| and or & |  | ቡሊያን እና አንቀሳቃሽ | 
| boper | No symbol. | ባይነሪ አንቀሳቃሽ: በ ተጠቃሚ-የሚገለጽ ምልክት ይከተላል: የሚጠቅመው ለ ባይነሪ አንቀሳቃሽ መግለጫ ነው Usage a boper %SYM1 b | 
| uoper | No symbol | ነጠላ ተግባር መግለጫ አንቀሳቃሽ: በ ተጠቃሚ-የሚገለጽ ምልክት ይከተላል: የሚጠቅመው ለ ነጠላ ተግባር አንቀሳቃሽ መግለጫ ነው Usage: uoper %SYM2 b | 
| cdot |  | ማባዣ፡ ትንሽ የ ማባዣ ምልክት | 
| circ |  | የ ተከታታይ አገናኝ ምልክቶች | 
| div |  | ማካፈያ | 
| neg |  | ቡሊያን አይደለም | 
| odivide | ምልክት የለም | ስላሽ / በ ክብ ውስጥ | 
| odot | ምልክት የለም | ትንሽ የ ማባዣ ምልክት በ ክብ ውስጥ | 
| ominus | ምልክት የለም | የ መቀነሻ ምልክት በ ክብ ውስጥ | 
| oplus | ምልክት የለም | ምልክት በ ክብ ውስጥ መጨመሪያ | 
| or or | |  | ቡሊያን ወይንም አንቀሳቃሽ | 
| otimes | ምልክት የለም | ማባዣ ምልክት ጊዜ በ ክብ ውስጥ | 
| over |  | ማካፈል/ክፍልፋይ | 
| times |  | ማባዣ | 
| widebslash | ምልክት የለም | ወደ ኋላ ስላሽ \ በ ሁለት ባህሪዎች መካከል: የ ቀኙ በኩል በ ትንንሽ ፊደል ከፍ ብሎ መጻፊያ እና የ ግራ በኩል በ ትንንሽ ፊደል ዝቅ ብሎ መጻፊያ | 
| wideslash | ምልክት የለም | ስላሽ / በ ሁለት ባህሪዎች መካከል: የ ግራ በኩል በ ትንንሽ ፊደል ከፍ ብሎ መጻፊያ እና የ ቀኝ በኩል በ ትንንሽ ፊደል ዝቅ ብሎ መጻፊያ |