መመጠኛ

ተጨማሪ መረጃ ስለ መመጠኛ እዚህ ያገኛሉ በ LibreOffice ሂሳብ ውስጥ እንዲሁም ምሳሌዎችን ማግኘት ይችላሉ እዚህ (የ ጥቃስ ምልክት በ ጽሁፍ ውስጥ የተጠቀምንበት ለማጉላት ነው እና የ ምሳሌዎቹ አካል አይደለም)

ይህ ፋክቶሪያል የ ተመጠነ አይደለም (ለምሳሌ: "በ ትክክል መከመሪያ{a#b}" እና "በ ትክክል {a ከ ላይ b}") ነገር ግን የ መሰረታዊ መስመር ወይንም የ ክርክሩን መሀከል በ መጠቀም አቅጣጫ ማስያዝ ይቻላል

ቅንፎች ሁልጊዜ የ ተወሰነ መጠን አላቸው: ይህ የሚፈጸመው ለሁሉም ምልክቶች ቅንፎችን ለሚጠቀሙ ነው: ያወዳድሩ "(((a)))", "( stack{a#b#c})", "(a over b)".

ከ ቅንፎች በፊት "በ ግራ" ወይንም "በ ቀኝ", ነገር ግን ሁል ጊዜ ይስተካከላሉ ከ ክርክሩ ጋር: ይመልከቱ: "በ ግራ(በ ግራ(በ ግራ(a በ ቀኝ)በ ቀኝ)በ ቀኝ)", "በ ግራ(መከመሪያ{a#b#c}በ ቀኝ)", "በ ግራ(a ከ ላይ b በ ቀኝ)".

አንዳንድ መለያዎች የ ተወሰነ መጠን አላቸው: እነዚህን አይቀይሩ ከ ምልክት በላይ ከ ተቀመጡ

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

ለ ትክክለኛ አካል ክፍተቶች በ ምሳሌዎች ውስጥ ያስፈልጋሉ: እርስዎ ማጥፋት አይችሉም በሚያስገቡ ጊዜ በ ትእዛዝ መስኮቶች ውስጥ


Please support us!