LibreOffice 24.8 እርዳታ
ተጨማሪ መረጃ ስለ መለያዎች ለ LibreOffice ሂሳብ እዚህ ይገኛል
የ አኪዩት : መደርደሪያ : ብሬቬ : መመርመሪያ : ክብ : ነጥብ : ሁለት ነጥቦች : ሶስት ነጥቦች : ግሬቭ : ባርኔጣ : ቲልዴ እና አቅጣጫ ባህሪዎች ሁል ጊዜ የ ተወሰነ መጠን አላቸው እና ማስፋት (ማስረዘም) አይቻልም: በ ነባር ከ ረጅም ምልክት በላይ ከሆኑ: ባህሪዎቹ መሀከል ይሆናሉ
ከ ምልክቱ ጋር አብረው የሚያድጉ መለያዎች እነዚህ ናቸው ከ ላዩ ላይ ማስመሪያ, ከ ስሩ ማስመሪያ እና በ ላዩ ላይ መሰረዣ.
ለ አንዳንድ ባህሪዎች ሀረግ መስመር ማስገባት ይቻላል በ ከ ስሩ ማስመሪያ በጣም ቅርብ ነው ለ ባህሪው: ይህ ሁኔታ ሲያጋጥም: ባዶ ቡድን ችግሩን ያስወግደዋል: ከ ስሩ ማስመሪያ Q ንዑስ {} ከዚህኛው ይልቅ ከ ስሩ ማስመሪያ Q.