LibreOffice 25.2 እርዳታ
እዚህ እርስዎ መሰረታዊ መረጃ ማግኘት ይችላሉ ስለ ማውጫ እና ኤክስፖነንት በ LibreOffice ሂሳብእርስዎ መሞከር ይችላሉ እዚህ የ ተገለጹትን እርስዎ እንዲረዱ በ ዝርዝር (የ ጥቅስ ምልክት በዚህ ጽሁፍ ውስጥ የተጠቀምንበት ለማጉላት ነው እና የ ምሳሌዎቹ አካል አይደለም)
ማውጫ እና ኤክስፖነንት ለ ባህሪዎች የሚታዩት አንዱ በ አንዱ ላይ ነው: በ ግራ-እኩል ማካፈያ ከ መሰረታዊው ባህሪ ጋር: ለምሳሌ: ይጻፉ a_2^3 ወይንም a^3_2: ይህ በ ማንኛውም ቅደም ተከተል ሊሆን ይችላል: በዚህ ፋንታ '_' እና '^': እርስዎ መጠቀም ይችላሉ 'በትንንሽ ዝቅ ብሎ መጻፊያ' እና 'በትንንሽ ከፍ ብሎ መጻፊያ'
ነገር ግን: ይህን ድግግሞሽ መጠቀም አይችሉም
a_2_3
a^2^3
a_2^3_4
እያንዳንዱ ንዑስ-/በትንንሽ ፊደል ከፍ ብሎ መጻፊያ ቦታ የ መሰረታዊ ጽሁፍ መጠቀም የሚችሉት አንዴ ብቻ ነው: እርስዎ ቅንፎች መጠቀም አለብዎት ለ ማሳየት የሚፈለገውን ውጤት: የሚቀጥሉት ምሳሌዎች ይህን ያሳያሉ
a_{2_3}
a^{2^3}
a_2^{3_4}
a_{2^3}^{4_5}
የ ተለየ ሌላ የ መቀመሪያ አራሚ በ "_" እና " ^ " የሚያመሳክረው ወደሚቀጥለው ባህሪ ነው ("a_24" ማመሳከሪያ ወደ የ "2"), LibreOffice ሂሳብ ማመሳከሪያ ወደ ጠቅላላ ቁጥር(ሮች)/ስም(ሞች)/ጽሁፍ: እርስዎ ማስገባት ከ ፈለጉ በትንንሽ ፊደል ከፍ ብሎ መጻፍ እና በትንንሽ ፊደል ዝቅ ብሎ መጻፍ በ ቅደም ተከተል ውስጥ: መግለጫውን መጻፍ ይቻላል እንደሚከተለው: a_2{}^3 ወይንም a^3{}_2
ለ መጻፍ ቴንሰርስ LibreOffice ሂሳብ የሚያቀርበው በርካታ ምርጫ ነው: ከ ምልክቱ በ ተጨማሪ "R_i{}^{jk}{}_l", መደበኛ ነው በ ሌላ መተግበሪያ ውስጥ: በ ተጨማሪ ምልክት ይጠቀሙ: የ ተሰየመ "R_i{}^jk{}_l" እና "{{R_i}^jk}_l".
ሱፐር- እና በትንንሽ ፊደል ዝቅ ብሎ መጻፍ ወደ ግራ ከ መሰረቱ ባህሪ በኩል መሆን ይችላል በ ቀኝ-እኩል ማካፈያ: ይህን ለ ማድረግ: አዲሶቹ ትእዛዞች "በ ግራ ዝቅ ብሎ መጻፊያ" እና "በ ግራ ከፍ ብሎ መጻፊያ" ይጠቀማል: ሁለቱም ትእዛዞች ውጤታቸው ተመሳሳይ ነው: እንደ "ዝቅ ብሎ መጻፊያ" እና "ከፍ ብሎ መጻፊያ", ከ መሰረታዊ ባህሪ በ ግራ በኩል ከ መሆን በስተቀር: ይህን ይመልከቱ "a ዝቅ ብሎ መጻፊያ በ ግራ 2 ከፍ ብሎ መጻፊያ በ ግራ 3".
ደንቦች የሚያስተዳድሩ አሻሚነትን እና አስፈላጊነትን ቅንፎችን መጠቀም እንደ ነበር ይቆያል: በ መሰረታዊ ደንብ: ይህን ማግኘት ይቻላል በ {}_2^3 a.
እነዚህ ተዛዞች "sub" እና "sup" ዝግጁ ናቸው እንደ "rsub" እና "rsup".
ይጠቀሙ የ "መሀከል ዝቅ ብሎ" መጻፊያ እና "መሀከል ከፍ ብሎ" መጻፊያ ትእዛዝ: እርስዎ መጻፍ ይችላሉ ሱፐር- እና ዝቅ ብሎ መጻፊያ በ ቀጥታ ወይንም ከ ባህሪው በ ታች: ለምሳሌ ይህ "መሀከል ዝቅ ብሎ y መሀከል ከፍ ብሎ x". መቀላቀያ ማውጫዎች እና ኤክስፖነንትስ በ አንድ ላይ እንዲሁም ይችላሉ: "abc_1^2 በ ግራ ዝቅ ብሎ 3 በ ግራ ከፍ ብሎ 4 መሀከል ዝቅ ብሎ 55555 መሀከል ከፍ ብሎ 66666".
ሱፐር - እና ዝቅ ብሎ መጻፊያ ማያያዝ ይቻላል ከ በርካታ unary እና binary አንቀሳቃሾች ጋር: ሁለት ምሳሌዎች: "a ሲካፈል በ_2 b a< መሀከል ዝቅ ብሎ n b +_2 h" እና "a ወደ መሀከል ዝቅ ብሎ f b x ወደ መሀከል ከፍ ብሎ f y".
እርግጠኛ ይሁኑ ክፍተት ማስገባትዎን በ ባህሪዎች መካከል እነዚህን ምሳሌዎች ሲያስገቡ ወደ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ