Matrix በ ፊደል ማድመቂያ

ይህ ሌላ ምሳሌ እንዴት እንደሚፈጥሩ ያስረዳዎታል የ Matrix የ ተለያዩ የ ፊደሎች መጠን በ LibreOffice ሂሳብ እርስዎ ይህን ምሳሌ ኮፒ ማድረግ ይችላሉ ወደ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ ቁራጭ ሰሌዳን በ መጠቀም እና በ እርስዎ መቀመሪያ ውስጥ ይጠቀሙ

ምልክት በ ደማቅ ፊደል

bold { f(x", "y) = left [ stack { x + y over z + left lbrace matrix { 2 # 3 # 4 ## 4 # 5 # 6 ## 6 # 7 # 8} right rbrace # {y + sin (x)} over %alpha # z + y over g } right ]}

Please support us!