Matrix ከ ተለያዩ የ ፊደሎች መጠን ጋር
ይህ ሌላ ምሳሌ እንዴት እንደሚፈጥሩ ያስረዳዎታል የ ተለያዩ የ ፊደሎች መጠን በ LibreOffice ሂሳብ እርስዎ ይህን ምሳሌ ኮፒ ማድረግ ይችላሉ ወደ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ ቁራጭ ሰሌዳን በ መጠቀም እና በ እርስዎ መቀመሪያ ውስጥ ይጠቀሙ
func G^{(%alpha" ," %beta)}_{ x_m x_n} = left[ matrix { arctan(%alpha) # arctan(%beta) ## x_m + x_n # x_m - x_n }right]