LibreOffice 24.8 እርዳታ
የሚቀጥሉት የ መቀመሪያ ዝርዝር ናቸው ለ LibreOffice ሂሳብ.
የሚቀጥለው ምሳሌ ያስረዳዎታል ምልክቶች ከ ማውጫዎች ጋር እንዴት እንደሚፈጥሩ በ LibreOffice ሂሳብ. እርስዎ ይህን ምሳሌ ኮፒ ማድረግ ይችላሉ ወደ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ ቁራጭ ሰሌዳን በ መጠቀም እና በ እርስዎ መቀመሪያ ውስጥ ይጠቀሙ
ይህ ሌላ ምሳሌ ያስረዳዎታል ምልክቶች ከ ማውጫዎች ጋር እንዴት እንደሚፈጥሩ በ LibreOffice ሂሳብ እርስዎ ይህን ምሳሌ ኮፒ ማድረግ ይችላሉ ወደ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ ቁራጭ ሰሌዳን በ መጠቀም እና በ እርስዎ መቀመሪያ ውስጥ ይጠቀሙ
ይህ ሶስተኛ ምሳሌ ያስረዳዎታል ምልክቶች ከ ማውጫዎች ጋር እንዴት እንደሚፈጥሩ በ LibreOffice ሂሳብ. እርስዎ ይህን ምሳሌ ኮፒ ማድረግ ይችላሉ ወደ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ ቁራጭ ሰሌዳን በ መጠቀም እና በ እርስዎ መቀመሪያ ውስጥ ይጠቀሙ
ይህ ምሳሌ ነው እንዴት እንደሚፈጥሩ ተግባሮች በ LibreOffice ሂሳብ እርስዎ ምሳሌ መጠቀም ከ ፈለጉ በ እርስዎ መቀመሪያ ውስጥ ኮፒ ያድርጉ ወደ የ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ ቁራጭ ሰሌዳ በ መጠቀም
ይህ ሌላ ምሳሌ እንዴት እንደሚፈጥሩ ያስረዳዎታል የ ተለያዩ የ ፊደሎች መጠን በ LibreOffice ሂሳብ እርስዎ ይህን ምሳሌ ኮፒ ማድረግ ይችላሉ ወደ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ ቁራጭ ሰሌዳን በ መጠቀም እና በ እርስዎ መቀመሪያ ውስጥ ይጠቀሙ
ይህ ሌላ ምሳሌ እንዴት እንደሚፈጥሩ ያስረዳዎታል የ Matrix የ ተለያዩ የ ፊደሎች መጠን በ LibreOffice ሂሳብ እርስዎ ይህን ምሳሌ ኮፒ ማድረግ ይችላሉ ወደ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ ቁራጭ ሰሌዳን በ መጠቀም እና በ እርስዎ መቀመሪያ ውስጥ ይጠቀሙ
ይህ ምሳሌ ነው እንዴት እንደሚፈጥሩ ተግባሮች በ LibreOffice ሂሳብ. እርስዎ ምሳሌ መተቀም ከ ፈለጉ በ እርስዎ መቀመሪያ ውስጥ ኮፒ ያድርጉ ወደ የ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ ቁራጭ ሰሌዳ በ መጠቀም
ይህ ምሳሌ ነው እንዴት እንደሚፈጥሩ ስኴር ሩት በ LibreOffice ሂሳብ እርስዎ ምሳሌ መጠቀም ከ ፈለጉ በ እርስዎ መቀመሪያ ውስጥ ኮፒ ያድርጉ ወደ የ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ ቁራጭ ሰሌዳ በ መጠቀም
ይህ ምሳሌ ነው እንዴት እንደሚጠቀሙ የ ተለያዩ ፊደሎች እና የ ፊደል መጠን በ መቀመሪያ ውስጥ በ LibreOffice ሂሳብ