አንቀሳቃሾች ማሰናጃ

Assign different set operators to the characters in your LibreOffice Math formula. The individual operators are shown in the lower section of the Elements pane. Call the context menu in the Commands window to see an identical list of the individual functions. Any operators not found in the Elements pane have to be entered directly in the Commands window. You can also directly insert other parts of the formula even if symbols already exist for them.

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

የ አገባብ ዝርዝር መክፈቻ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ - ይምረጡ ተግባሮች ማሰናጃ

ይምረጡ መመልከቻ - አካላቶች ከዛ ከ አካላቶች ክፍል ይምረጡ የ ስብስብ ተግባሮች ከ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ


ከ ተጫኑ በኋላ የ ተግባር ማሰናጃ ምልክት በ አካላቶች ክፍል ውስጥ ተጨማሪ ምልክቶች ይታያሉ በ ታችኛው መስኮት ውስጥ: በ ቀላሉ ይጫኑ ምልክቱ ላይ ለ ማዋሀድ ከ አንቀሳቃሽ ጋር በ መቀመሪያ ውስጥ በ መታረም ላይ ባለው ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

እንቅስቃሴዎች በ ዝርዝር ለ ማሰናዳት:

is included in Icon

ተካትቷል በ

ይህን ምልክት ይጠቀሙ ለ ማስገባት የ ተካትቷል በ ስብስብ አንቀሳቃሽ በ ሁለት ቦታ ያዢዎች እርስዎ እንዲሁም ማስገባት ይችላሉ <?> ውስጥ <?> በ ቀጥታ ወደ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

is not included in Icon

አልተካተተም በ

ይህን ምልክት ይጠቀሙ ለ ማስገባት አልተካተተም በ ስብስብ አንቀሳቃሽ በ ሁለት ቦታ ያዢዎች እርስዎ እንዲሁም ማስገባት ይችላሉ <?> ምንም <?> በ ቀጥታ ወደ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

includes Icon

ማካተቻ

ይህን ምልክት ይጠቀሙ ለ ማስገባት የ ስብስብ አንቀሳቃሽ ተካትቷል በ ሁለት ቦታ ያዢዎች እርስዎ እንዲሁም ማስገባት ይችላሉ <?> የ ራስዎትን <?> ወይንም <?> አልተካተተም <?> በ ቀጥታ ወደ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

empty set Icon

ባዶ ስብስብ

ይህን ምልክት ይጠቀሙ ለ ማስገባት የ ባዶ ስብስብ . ማስገቢያ ባዶ ስብስብ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ: በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ ባዶ ስብስብ ለማስገባት

Intersection Icon

መገናኛ

ይህን ምልክት ይጠቀሙ ለ ማስገባት ከ ስብስብ አንቀሳቃሽ ከ ሁለት ቦታ ያዢዎች ጋር የ ስብስብ መገናኛ . ተመሳሳይ ነው እርስዎ ቢያስገቡ <?> መገናኛ <?> ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

Union Icon

ማዋሀጃ

ይህን ምልክት ይጠቀሙ ለ ማስገባት ማዋሀጃ በ ሁለት ቦታ ያዢዎች እርስዎ እንዲሁም ማስገባት ይችላሉ <?> ማዋሀጃ <?> በ ቀጥታ ወደ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

Difference Icon

ልዩነት

ይህን ምልክት ይጠቀሙ ለ ማስገባት የ ልዩነት የ ስብስብ አንቀሳቃሽ እርስዎ እንዲሁም ማስገባት ይችላሉ <?> ስብስብ መቀነሻ <?> ወይንም <?> ወደ ኋላ ስላሽ <?> በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

Quotient set Icon

የ ክፍያ ውጤት ማሰናጃ

ይህን ምልክት ይጠቀሙ ለ ማስገባት ስላሽ ለ መፍጠር የ ክፍያ ውጤት ማሰናጃ ከ ሁለት ቦታ ያዢዎች ጋር ያስገቡ <?> ስላሽ <?> በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ: ተመሳሳይ ውጤት ለማግኘት

aleph Icon

አሌፍ

ይህን ምልክት ይጠቀሙ ለ ማስገባት የ ቁጥር መቁጠሪያ . እርስዎ ተመሳሳይ ውጤት ማግኘት ይችላሉ በማስገባት አሌፍ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

Subset Icon

ንዑስ ስብስብ

ይህን ምልክት ይጠቀሙ ለማስገባት ንዑስ ስብስብ ለ አንቀሳቃሽ ማሰናጃ እርስዎ ማስገባት ይችላሉ <?> ንዑስ ስብስብ <?> በ ቀጥታ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

Subset or equal to Icon

ንዑስ ስብስብ ወይንም እኩል ነው

ይህን ምልክት ይጠቀሙ ለ ማስገባት የ ንዑስ ስብስብ ወይንም እኩል ነው ከ ስብስብ አንቀሳቃሽ ጋር ከ ሁለት ቦታ ያዢዎች ጋር እርስዎ እንዲሁም ማስገባት ይችላሉ <?> ንዑስ ስብስብ ወይንም እኩል ነው <?> በ ቀጥታ ወደ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

Superset Icon

ትልቅ ስብስብ

ይህን ምልክት ይጠቀሙ አንቀሳቃሽ ለ ማሰናዳት ትልቅ ስብስብ እና ሁለት ቦታ ያዢዎች እርስዎ ማስገባት ይችላሉ <?> ትልቅ ስብስብ <?> በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

Superset or equal to Icon

ትልቅ ስብስብ ወይም እኩል ነው

ይህን ምልክት ይጠቀሙ አንቀሳቃሽ ለ ማሰናዳት ትልቅ ስብስብ ወይንም እኩል ነው ከ ሁለት ቦታ ያዢዎች ጋር በ አማራጭ እርስዎ ማስገባት ይችላሉ <?> ትልቅ ስብስብ ወይንም እኩል ነው <?> በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

not subset Icon

ንዑስ ስብስብ አይደለም

ይህን ምልክት ይጠቀሙ ለ ማስገባት የ ንዑስ ስብስብ አይደለም ስብስብ አንቀሳቃሽ በ ሁለት ቦታ ያዢዎች ጋር ከዚህ ይልቅ: እርስዎ ማስገባት ይችላሉ <?> ንዑስ ስብስብ አይደለም <?>

not subset or equal to Icon

ንዑስ ስብስብ አይደለም ወይንም እኩል ነው

ይህን ምልክት ይጠቀሙ ለ ማስገባት የ ንዑስ ስብስብ አይደለም ወይንም እኩል ነው ከ ስብስብ አንቀሳቃሽ ጋር ከ ሁለት ቦታ ያዢዎች ጋር እርስዎ እንዲሁም ማስገባት ይችላሉ <?> ንዑስ ስብስብ አይደለም ወይንም እኩል ነው <?> በ ቀጥታ ወደ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

not superset Icon

ትልቅ ስብስብ አይደለም

ይህን ምልክት ይጠቀሙ ለ ማስገባት ትልቅ ስብስብ አይደለም በ ስብስብ አንቀሳቃሽ ጋር ከ ሁለት ቦታ ያዢዎች ጋር እርስዎ እንዲሁም ማስገባት ይችላሉ <?> ትልቅ ስብስብ አይደለም <?> በ ቀጥታ ወደ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

not superset or equal to Icon

ትልቅ ስብስብ አይደለም ወይንም እኩል ነው

ይህን ምልክት ይጠቀሙ አንቀሳቃሽ ለ ማሰናዳት ትልቅ ስብስብ አይደለም ወይንም እኩል ነው ከ ሁለት ቦታ ያዢዎች ጋር በ አማራጭ እርስዎ ማስገባት ይችላሉ <?> ትልቅ ስብስብ አይደለም ወይንም እኩል ነው <?> በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

Set of natural numbers Icon

የ ተፈጥሮ ቁጥሮች ስብስብ

ይህን ምልክት ይጠቀሙ ባህሪ ለ ማስገባት ለ ተፈጥሮ ቁጥሮች ስብስብ ከዚህ ይልቅ: እርስዎ ማስገባት ይችላሉ የ ተፈጥሮ ቁጥሮች ስብስብ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

Set of whole numbers Icon

የ ሙሉ ቁጥሮች ስብስብ

ይህን ምልክት ይጠቀሙ ባህሪ ለ ማስገባት ለ ሙሉ ቁጥሮች ስብስብ እርስዎ እንዲሁም ማስገባት ይችላሉ ሙሉ ቁጥሮች ስብስብ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

Set of rational numbers Icon

የ ራሺናል ቁጥሮች ስብስብ

ይህን ምልክት ይጠቀሙ ባህሪ ለ ማስገባት ለ ራሺናል ቁጥሮች ስብስብ እርስዎ እንዲሁም በ ቀጥታ ማስገባት ይችላሉ የ ራሺናል ቁጥር ስብስብ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

Set of real numbers Icon

የ ሪያል ቁጥሮች ስብስብ

ይህን ምልክት ይጠቀሙ ባህሪ ለ ማስገባት ለ የ ሪያል ቁጥሮች ስብስብ ከዚህ ይልቅ: እርስዎ ማስገባት ይችላሉ የ ሪያል ቁጥሮች ስብስብ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

Set of complex numbers Icon

የ ውስብስብ ቁጥሮች ስብስብ

ይህን ምልክት ይጠቀሙ ባህሪ ለ ማስገባት ለ ውስብስብ ቁጥሮች ስብስብ እርስዎ ማስገባት ይችላሉ ውስብስብ ቁጥሮች ስብስብ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

እርግጠኛ ይሁኑ ክፍተት (ክፍተት) ማስገባትዎን በ አካላቶች መካከል በሚያስገቡ ጊዜ በ ቀጥታ በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ: ይህ ያረጋግጣል ትክክለኛ አካል መታወቁን


Please support us!