ቅንፎች

You can choose among various bracket types to structure a LibreOffice Math formula. Bracket types are displayed in the lower part of the Elements pane. These brackets are also listed in the context menu of the Commands window. All brackets that are not contained in the Elements pane or in the context menu can be typed manually in the Commands window.

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

የ አገባብ ዝርዝር መክፈቻ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ - ይምረጡ ቅንፎች

ይምረጡ መመልከቻ - አካላቶች ከዛ ከ አካላቶች ክፍል ይምረጡ ቅንፎች ከ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ


የሚቀጥሉት ሙሉ ዝርዝር ናቸው ለ ሁሉም ዝግጁ የሚታዩ የ ቅንፍ አይነቶች: ይህ ምልክት አጠገብ ያለው የ ቅንፍ አይነት ማሳያ የሚያመለክተው በ አካላቶች ክፍል ውስጥ መድረስ እንደሚቻል ነው (ዝርዝር መመልከቻ - አካላቶች) ወይንም በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ

የ ቅንፍ አይነቶች

Icon

ክብ ቅንፎች (ቅንፎች)

ማስገቢያ የ ቦታ ያዢ በ መደበኛ ክብ ቅንፍ (ቅንፎች) ውስጥ እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ (<?>) ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

Icon

ስኴር ቅንፎች

ማስገቢያ የ ቦታ ያዢ በ አራት ማእዘን ቅንፍ ውስጥ እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ [<?>] ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

Icon

ድርብ ስኴር ቅንፎች

ማስገቢያ የ ቦታ ያዢ በ ድርብ ስኴር ቅንፍ እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ የ ግራ ድርብ ስኴር ቅንፍ <?> የ ቀኝ ድርብ ስኴር ቅንፍ በ ቀጥታ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

Icon

ጠምዛዛ (ጠምዛዛ ቅንፎች)

ማስገቢያ የ ቦታ ያዢ በ ቅንፍ ውስጥ (ጠምዛዛ ቅንፍ) እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ የ ግራ ጠምዛዛ ቅንፍ <?> የ ቀኝ ጠምዛዛ ቅንፍ በ ቀጥታ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

Icon

ነጠላ በ ቁመት መደርደሪያ

ማስገቢያ የ ቦታ ያዢ በ ቁመት መደርደሪያ እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ የ ግራ መስመር <?> የ ቀኝ መስመር በ ቀጥታ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

Icon

ድርብ በ ቁመት መደርደሪያ

ማስገቢያ የ ቦታ ያዢ በ ድርብ ቁመት መደርደሪያ እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ የ ግራ ድርብ መስመር <?> የ ቀኝ ድርብ መስመር በ ቀጥታ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

Icon

አንግል ቅንፎች

ማስገቢያ የ ቦታ ያዢ አንግል ቅንፎች እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ የ ግራ አንግል <?> የ ቀኝ አንግል ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

Icon

አንቀሳቃሽ ቅንፎች

ማስገቢያ የ ቦታ ያዢ በ አንቀሳቃሽ ቅንፍ እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ የ ግራ አንግል <?> የ መሀከል መስመር <?> የ ቀኝ አንግል በ ቀጥታ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

Icon

የ ቡድን ቅንፎች

ማስገቢያ የ ቡድን ቅንፎች እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ {<?>}ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

Icon

ክብ ቅንፎች (ሊመጠን የሚችል)

ማስገቢያ ሊመጠን የሚችል የ ክብ ቅንፎች ከ አንድ ቦታ ያዢ ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ በ ግራ(<?> በ ቀኝ) ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

Icon

ስኴር ቅንፎች (ሊመጠን የሚችል)

ሊመጠን የሚችል ስኴር ቅንፎች ማስገቢያ ከ ቦታ ያዢዎች ጋር እርስዎ መጻፍ ይችላሉ በ ግራ[<?> በ ቀኝ] ትእዛዝ መስኮት ውስጥ: የ ቅንፎቹ መጠን ራሱ በራሱ ይስተካከላል

Icon

ድርብ ስኴር ቅንፎች (ሊመጠን የሚችል)

ሊመጠን የሚችል ድርብ ስኴር ቅንፎች ማስገቢያ ከ ቦታ ያዚዎች ጋር እርስዎ መጻፍ ይችላሉ በ ግራ ድርብ ቅንፍ <?> በ ቀኝ ድርብ ቅንፍ በ ቀጥታ በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ: የ ቅንፍ መጠን ራሱ በራሱ ይስተካከላል

Braces (scalable) Icon

ድጋፎች (ሊመጠን የሚችል)

ማስገቢያ ሊመጠን የሚችል ጠምዛዛ ቅንፎች ከ ቦታ ያዢ ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ በ ግራ የ ግራ ጠምዛዛ ቅንፎች <?> በ ቀኝ የ ቀኝ ጠምዛዛ ቅንፎች ትእዛዝ መስኮት ውስጥ የ ቅንፎች መጠን ራሱ በራሱ ይስተካከላል

Single vertical bars (scalable) Icon

ነጠላ በ ቁመት መደርደሪያ (ሊመጠን የሚችል)

ማስገቢያ ሊመጠን የሚችል ነጠላ በ ቁመት መደርደሪያ ከ ቦታ ያዢ ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ በ ግራ የ ግራ መስመር <?> በ ቀኝ የ ቀኝ መስመር ውስጥ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ የ ቅንፎች መጠን ራሱ በራሱ ይስተካከላል

Double vertical bars (scalable) Icon

ድርብ በ ቁመት መደርደሪያ (ሊመጠን የሚችል)

ማስገቢያ ሊመጠን የሚችል ድርብ በ ቁመት መደርደሪያ ከ ቦታ ያዢ ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ በ ግራ የ ግራ መስመር <?> በ ቀኝ የ ቀኝ መስመር ትእዛዝ መስኮት ውስጥ የ ቅንፎች መጠን ራሱ በራሱ ይስተካከላል

Angle brackets (scalable) Icon

አንግል ቅንፎች (ሊመጠን የሚችል)

ማስገቢያ ሊመጠን የሚችል አንግል ቅንፎች ከ ቦታ ያዢ ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ በ ግራ የ ግራ አንግል <?> በ ቀኝ የ ቀኝ አንግል ትእዛዝ መስኮት ውስጥ የ ቅንፎች መጠን ራሱ በራሱ ይስተካከላል

Operator brackets (scalable) Icon

አንቀሳቃሽ ቅንፎች (ሊመጠን የሚችል)

ሊመጠን የሚችል አንቀሳቃሽ ቅንፎች ማስገቢያ ከ ቦታ ያዚዎች ጋር እርስዎ መጻፍ ይችላሉ በ ግራ የ ግራ አንግል <?> መሀከል መስመር <?> በ ቀኝ የ ቀኝ አንግል ትእዛዞች መስኮት ውስጥ: የ ቅንፍ መጠን ራሱ በራሱ ይስተካከላል

Brace top (scalable) Icon

ድጋፎች ከ ላይ (ሊመጠን የሚችል)

ሊመጠን የሚችል የ አግድም ጠምዛዛ ከ ላይ ማስገቢያ ከ ቦታ ያዚዎች ጋር እርስዎ መጻፍ ይችላሉ <?> ከ ጠምዛዛ በላይ <?> በ ቀጥታ በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ: የ ቅንፍ መጠን ራሱ በራሱ ይስተካከላል

Brace bottom (scalable) Icon

ድጋፎች ከ ታች (ሊመጠን የሚችል)

ሊመጠን የሚችል የ አግድም ጠምዛዛ ከ ታች ማስገቢያ ከ ቦታ ያዚዎች ጋር እርስዎ መጻፍ ይችላሉ <?> ከ ጠምዛዛ በ ታች ማስገቢያ <?> በ ቀጥታ በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ: የ ቅንፍ መጠን ራሱ በራሱ ይስተካከላል

ለ ማስገባት የ ወለል ቅንፎች: አይነት በ ግራ የ ወለል ቅንፍ<?> በ ቀኝ የ ወለል ቅንፍ በ ቀጥታ በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ

ለ ማስገባት የ ጣራ ቅንፎች: አይነት በ ግራ የ ጣራ ቅንፍ<?> በ ቀኝ የ ጣራ ቅንፍ በ ቀጥታ በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ

ለ ማስገባት ሊመጠን የሚችል የ ወለል ቅንፎች: ይጻፉ በ ግራ የ ግራ ወለል <?> በ ቀኝ የ ቀኝ ወለል በ ቀጥታ በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ

ለ ማስገባት ሊመጠን የሚችል የ ጣራ ቅንፎች: ይጻፉ በ ግራ የ ግራ ጣራ<?> በ ቀኝ የ ቀኝ ጣራ በ ቀጥታ በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ

የ ምክር ምልክት

ራሱ በራሱ ቅንፍ ይመጠናል እርስዎ ሲጽፉ በ ግራ እና በ ቀኝ ከ ቅንፍ ትእዛዝ በፊት: ለምሳሌ: በ ግራ(a ከ ላይ b በ ቀኝ) እርስዎ መጠን ማሰናዳት ይችላሉ እና የ ቅንፍ ክፍተት በ መምረጥ አቀራረብ - ክፍተት - ምድብ - ቅንፎች እና የሚፈለገውን ፐርሰንት ያሰናዱ: ምልክት ያድርጉ በ ሁሉንም ቅንፎች መመጠኛ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ለ ውጦችን ለ መፈጸም ለ ሁሉም ቅንፎች በ መቀመሪያ ውስጥ


እርስዎ እንዲሁም ነጠላ ቅንፎች መጠቀም ይችላሉ: ይህን ለማድረግ: ይጻፉ የ ወደ ኋላ ስላሽ \ ከ ትእዛዙ ፊት ለ ፊት: ለምሳሌ: እርስዎ በሚጽፉ ጊዜ \[ የ ግራ ስኴር ቅንፍ ይታያል ያለ ተነፃፃሪ: ይህ በጣም ጠቃሚ ነው ለ መፍጠር የ ተገለበጡ ቅንፎች ወይንም ለ ክፍተት ለ መገንባት: ማስታወሻ: ምንም-ሊመጠን የማይችል ቅንፎች ብቻ መጠቀም ይችላል እያንዳንዱ: መጠን ለ መቀየር: ይጠቀሙ የ መጠን ትእዛዝ

ምሳሌዎች ነጠላ ቅንፎች

ለ ምንም-ላልተመጠኑ ቅንፎች:

a = \{ \( \[ b newline

{} + c \] \) \ }

For scaled brackets use none as the bracket name

a = left ( a over b right none newline

left none phantom {a over b} + c right )

የ ማስታወሻ ምልክት

The phantom statement ensures that the last bracket is the correct size.


የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

እርግጠኛ ይሁኑ ክፍተት (ክፍተት) ማስገባትዎን በ አካላቶች መካከል በሚያስገቡ ጊዜ በ ቀጥታ በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ: ይህ ያረጋግጣል ትክክለኛ አካል መታወቁን


ጠቃሚ መረጃ ስለ ማውጫ እና ኤክስፖነንት እንዲሁም መመጠኛ እርስዎን አካሎች ለ መቀመሪያ ይረዳዎታል: በበለጠ ለ መረዳት ወይንም ተጨማሪ መረጃ ለ ማግኘት ስለ ቅንፎች ይህን ይመልከቱ ቅንፎች እና ቡድኖች

Please support us!