LibreOffice 24.8 እርዳታ
Choose a function in the lower part of the Elements pane. These functions are also listed in the context menu of the Commands window. Any functions not contained in the Elements pane need to be typed manually in the Commands window.
የሚቀጥሉት ሙሉ ዝርዝር ናቸው ለ ሁሉም ዝግጁ ተግባሮች የሚታዩ በ አካላቶች ክፍል ውስጥ: ይህ ምልክት አጠገብ ያለው የ ተግባሮች ማሳያ የሚያመለክተው በ አካላቶች ክፍል ውስጥ መድረስ እንደሚቻል ነው (ዝርዝር መመልከቻ - አካላቶች) ወይንም በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ
የ ተፈጥሮ ሎጋሪዝም
ማስገቢያ የ ተፈጥሮ (ቤዝ e) ሎጋሪዝም ከ አንድ ቦታ ያዢ ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ የ ተፈጥሮ ሎጋሪዝም (<?>) በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ
ሀይል
ማስገቢያ x ተነስቷል በ yኛ ሀይል እርስዎ እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ <?>^{<?>} በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ: እርስዎ መቀየር ይችላሉ የ ^ ባህሪ በ ቀኝ በትንንሽ ከፍ ብሎ ወይንም በትንንሽ ከፍ ብሎ መጻፊያ
ሀይፐርቦሊክ ኮሳይን
ማስገቢያ የ ሀይፐርቦሊክ ኮሳይን ምልክት ከ አንድ ቦታ ያዢ ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ሀይፐርቦሊክ ኮሳይን(<?>) በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ
ሀይፐርቦሊክ ታንጀንት
ማስገቢያ የ ሀይፐርቦሊክ ታንጀንት ምልክት ከ አንድ ቦታ ያዢ ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ሀይፐርቦሊክ ታንጀንት(<?>) በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ
ሀይፐርቦሊክ ኮታንጀንት
ማስገቢያ የ ሀይፐርቦሊክ ኮታንጀንት ምልክት ከ አንድ ቦታ ያዢ ጋር በ ቀጥታ መጻፍ ይችላሉ ኮታንጀንት(<?>) በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ
ቦታ ሀይፐርቦሊክ ሳይን
ማስገቢያ የ ሀይፐርቦሊክ ሳይን ተግባር ከ አንድ ቦታ ያዢ ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ሀይፐርቦሊክ ሳይን(<?>) በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ
ቦታ ሀይፐርቦሊክ ኮሳይን
ማስገቢያ የ ሀይፐርቦሊክ ኮሳይን ተግባር ከ አንድ ቦታ ያዢ ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ሀይፐርቦሊክ ኮሳይን(<?>) በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ
ቦታ ሀይፐርቦሊክ ታንጀንት
ማስገቢያ የ ሀይፐርቦሊክ ታንጀንት ተግባር ከ አንድ ቦታ ያዢ ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ሀይፐርቦሊክ ታንጀንት(<?>) በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ
ቦታ ሀይፐርቦሊክ ኮታንጀንት
ማስገቢያ የ ሀይፐርቦሊክ ኮታንጀንት ተግባር ከ አንድ ቦታ ያዢ ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ሀይፐርቦሊክ ኮታንጀንት(<?>) በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ
You can also assign an index or an exponent to a function. For example, typing sin^2x results in a function "sine to the power of 2x".
እርስዎ ተግባሮች በ እጅ በሚጽፉ ጊዜ በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ: ያስታውሱ ክፍተት ለ አንዳንድ ተግባሮች አስፈላጊ ነው (ለምሳሌ: ፍጹም 5=5 ; ፍጹም -3=3).