LibreOffice 24.8 እርዳታ
You can choose among various operators to structure your LibreOffice Math formula. All available operators appear in the lower part of the Elements pane. They are also listed in the context menu of the Commands window. All operators not contained in the Elements pane or in the context menu must be typed manually in the Commands window.
የሚቀጥሉት ሙሉ ዝርዝር ናቸው ለ ሁሉም ዝግጁ አንቀሳቃሾች: ይህ ምልክት አጠገብ ያለው አንቀሳቃሽ ስም የሚያመለክተው የ አካላቶች ክፍል ውስጥ መድረስ እንደሚቻል ነው (ይምረጡ መመልከቻ - አካላቶች ) ወይንም በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ
የላይኛው እና የታችኛው መጠን
የ መጠን አረፍተ ነገር ማስገቢያ የ ላይኛው እና የ ታችኛው መጠን ለ አስፈላጊ እና ድምር ከ አንድ ቦታ ያዢ ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ከ{<?>} ወደ{<?>} <?> በ ቀጥታ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ: የ መጠን አረፍተ ነገር መቀላቀል አለበት ከ ተገቢው አንቀሳቃሽ ጋር: መጠኑ መሀከል ይሆናል ከ ላይ/ከ ታች በ ድምር ባህሪ ውስጥ ይሆናል
ድርብ ኢንትግራል
ማስገቢያ የ ድርብ ኢንቲግራል ምልክት ከ አንድ ቦታ ያዢ ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ድርብ ኢንቲግራል <?> በ ቀጥታ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ
ትሪፕል ኢንትግራል
ማስገቢያ yeትሪፕል ኢንትግራል ምልክት ከ አንድ ቦታ ያዢ ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ትሪፕል ኢንትግራል <?> በ ቀጥታ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ
ዝቅተኛው መጠን
ማስገቢያ የ ዝቅተኛ መጠን የ አረፍተ ነገር መጠን ለ አስፈላጊ እና ድምር በ ቦታ ያዢዎች ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ከ {<?>}<?> በ ቀጥታ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ
ድርብ ክብ ኢንትግራል
ማስገቢያ የ ድርብ ክብ ኢንቲግራል ምልክት ከ አንድ ቦታ ያዢ ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ድርብ ክብ ኢንቲግራል <?> በ ቀጥታ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ
ትሪፕል ክብ ኢንትግራል
ማስገቢያ የ ትሪፕል ክብ ኢንቲግራል ምልክት ከ አንድ ቦታ ያዢ ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ትሪፕል ክብ ኢንቲግራል <?> በ ቀጥታ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ
የላይኛው መጠን
የ መጠን አረፍተ ነገር ማስገቢያ የ ላይኛው መጠን ለ ኢንቲግራል እና ድምር ከ ቦታ ያዢ ጋር እርስዎ መጻፍ ይችላሉ ወደ <?><?> በ ቀጥታ በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ: አረፍተ ነገር መወሰኛ መጠቀም የሚቻለው ከ ተገቢው አንቀሳቃሽ ጋር ከ ተቀላቀለ ነው
እርስዎ እንዲሁም መጠኖች መጨመር ይችላሉ ለ አንቀሳቃሽ (ለምሳሌ: ለ ጠቅላላ) መጀመሪያ በ መጫን የሚፈለገውን አንቀሳቃሽ እና ከዛ በ መጫን የ መጠን ምልክት: ይህ ዘዴ ፈጣን ነው ትእዛዝ በ ቀጥታ ከ መጻፍ
ይህ ትእዛዝ ዝቅተኛ መጠን ያስገባል የ ዝቅተኛ መጠን ከ አንድ ቦታ ያዢ ጋር
ይህ ትእዛዝ ከፍተኛ መጠን ያስገባል የ ከፍተኛ መጠን ከ አንድ ቦታ ያዢ ጋር
በ መጻፍ አንቀሳቃሽ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ: እርስዎ ማስገባት ይችላሉ: በ ተጠቃሚ-የሚገለጽ አንቀሳቃሽ በ LibreOffice ሂሳብ ውስጥ: በጣም ጠቃሚ ገጽታ የ ተለዩ ባህሪዎችን ወደ መቀመሪያ እንዲዋሀዱ: ለምሳሌ: የ አንቀሳቃሽ %theta x በ መጠቀም የ አንቀሳቃሽ ትእዛዝ: እርስዎ ማስገባት ይችላሉ ባህሪዎች በ ነባር አይደለም LibreOffice ባህሪ ማሰናጃ: አንቀሳቃሽ መጠቀም ይቻላል በ ግንኙነት መጠን ውስጥ: ለምሳሌ: አንቀሳቃሽ % ስብስብ ከ {i=1} ወደ n x_{i} በዚህ ምሳሌ ውስጥ: የ ስብስብ ምልክት የሚታየው በ ስም ነው ስብስብ ነገር ግን: ይህ አንዱ በ ቅድሚያ የ ተወሰነ ምልክቶች አይደለም: ለ መግለጽ: ይምረጡ መሳሪያዎች - ምልክቶች ይምረጡ የተለየ እንደ ምልክት ማሰናጃ በሚታየው ንግግር ውስጥ: ከዛ ይጫኑ የ ማረሚያ ቁልፍ: በሚቀጥለው ንግግር ውስጥ: ይምረጡ የ ተለየ እንደ ምልክት ማሰናጃ እንደገና: ከዛ ስም ያስገቡ በ ምልክት ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ: ለምሳሌ: "ስብስብ" እና ከዛ ይጫኑ የ ስብስብ ምልክት በ ምልክቶች ማሰናጃ ውስጥ: ይጫኑ መጨመሪያ እና ከዛ እሺ ይጫኑ መዝጊያ ለ መዝጋት የ ምልክቶች ንግግር: እርስዎ አሁን ጨርሰዋል እና መጻፍ ይችላሉ የ ስብስብ ምልክት በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ: በ ማስገባት አንቀሳቃሽ %ስብስብ :
መጠን ማዘጋጀት ይቻላል በ ሌላ መንገድ ከ አንቀሳቃሽ መሀከል ከ ላይ/ከ ታች በኩል: ይጠቀሙ የ ቀረበውን ምርጫ በ LibreOffice ሂሳብ እንዴት እንደሚሰሩ በ በትንንሹ ከፍ ብሎ መጻፊያ እና በትንንሹ ዝቅ ብሎ መጻፊያ ማውጫዎች: ለምሳሌ: ይጻፉ ድምር_a^b c በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ ለማዘጋጀት መጠኖችን በ ቀኝ ከ ድምር ምልክት በኩል: የ እርስዎ መጠን ማስገቢያ ረጅም አገላለጽ ከያዘ: እርስዎ በ ቡድን ቅንፎች ውስጥ ማድረግ አለብዎት: ለምሳሌ: ድምር_{i=1}^{2*n} b. መቀመሪያ በሚያመጡ ጊዜ ከ እሮጌ እትሞች ይህ ራሱ በራሱ ይሰራል: ክፍተት ለ መቀየር (ክፍተት) በ ባህሪዎች መካከል ይምረጡ አቀራረብ - ክፍተት - ምድብ - ማውጫዎች ወይንም አቀራረብ - ክፍተት - ምድብ - መጠኖች ተጨማሪ መሰረታዊ መረጃ ስለ ማውጫዎች በ ሌላ ቦታ ይሰጣል በ እርዳታ ውስጥ
እርስዎ መረጃ በ እጅ በሚጽፉበት ጊዜ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ:፡ ያስታውሱ የ ቁጥር አንቀሳቃሾች ክፍተት ይፈልጋሉ ለ ትክክለኛ አካል: ይህ በተለይ እውንውት የሚሆነው የ እርስዎ አንቀሳቃሾች ዋጋ ሲያቀርቡ በ ቦታ ያዢዎች ፋንታ: ለምሳሌ: lim a_{n}=a.