ግንኙነቱ

እርስዎ መምረጥ ይችላሉ ከ ተለያዩ ግንኙነቶች ውስጥ ለ መገንባት የ እርስዎን LibreOffice ሂሳብ መቀመሪያ: የ ግንኙነት ተግባሮች የሚታዩት በ ታችኛው ክፍል የ አካላቶች ክፍል ውስጥ ነው: በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ: በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ: ሁሉም ግንኙነቶች በ አካላቶች ክፍል ውስጥ የሌሉ ወይንም በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ በ እጅ መጻፍ ይቻላል በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ:

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

የ አገባብ ዝርዝር መክፈቻ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ - ይምረጡ ግንኙነት

ይምረጡ መመልከቻ - አካላቶች ከዛ ከ አካላቶች ክፍል ይምረጡ ግንኙነት ከ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ


የሚቀጥለው ሙሉ የ ግንኙነቶች ዝርዝር ነው: ከ ምልክት አጠገብ ያለው ስም የሚያሳየው ግንኙነት በ አካላቶች ክፍል ውስጥ መድረስ እንደሚቻል ነው (ይምረጡ መመልከቻ - አካላቶች ) ወይንም በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ ከ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ

ግንኙነቱ:

is equal Icon

እኩል ነው

ማስገቢያ የ እኩል ምልክት (=) ከ ሁለት ቦታ ያዢዎች ጋር እንዲሁም በቀጥታ መጻፍ ይችላሉ <?> = <?> ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

does not equal Icon

እኩል አይደለም

እኩል አይደለም ምልክት ወይንም ትእዛዝ ማስገቢያ በ እኩል አይደለም ከ ሁለት ቦታ ያዢ ጋር እርስዎ መጻፍ ይችላሉ <?> እኩል አይደለም <?> ትእዛዞች መስኮት ውስጥ

identical to Icon

ተመሳሳይ

ማስገቢያ ባህሪ ለ ተመሳሳይ ወደ (ተመሳሳይ) ግንኙነት ከ ሁለት ቦታ ያዢዎች ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ <?> እኩል ነው <?> ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

orthogonal to Icon

ኦርቶጎናል ወደ

ማስገቢያ ባህሪ ለ ኦርቶጎናል (ራይት አንግል) ግንኙነት ከ ሁለት ቦታ ያዢዎች ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ <?> ኦርቶጎናል <?> ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

divides Icon

ማካፈያ

ማስገቢያ የ ማካፈያ ባህሪ እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ <?> ማካፈያ <?>ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

does not divide Icon

አያካፍልም

ይህ ምልክት የሚያስገባው የ አያካፍልም ባህሪ ነው: እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ <?> አያካፍልም <?> ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

less than Icon

ያንሳል

ማስገቢያ የ ያንሳል ግንኙነት እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ <?>ያንሳል<?> ወይንም <?> < <?> በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

greater than Icon

ይበልጣል

ማስገቢያ የ ይበልጣል ግንኙነት እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ <?> ይበልጣል <?> ወይንም <?> > <?> በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

approximately equal to Icon

በ ግምት እኩል ነው

ማስገቢያ የ በግምት እኩል ይሆናል ከ ሁለት ቦታ ያዢ ግንኙነት ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ <?> በግምት <?> ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

parallel to Icon

አጓዳኝ ወደ

ማስገቢያ የ አጓዳኝ ግንኙነት ከ ሁለት ቦታ ያዢዎች ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ <?> አጓዳኝ <?> ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

less than or equal to (slanted) Icon

ያንሳል ወይንም እኩል ይሆናል (ያዘነብላል)

ማስገቢያ የ ያንሳል ወይንም እኩል ይሆናል ከ ሁለት ቦታ ያዢ ግንኙነት ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ <?> ያንሳል ወይንም እኩል ይሆናል <?> ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

greater than or equal to (slanted) Icon

ይበልጣል ወይም እኩል ይሆናል (ያዘነብላል)

ማስገቢያ የ ይበልጣል ወይንም እኩል ይሆናል ከ ሁለት ቦታ ያዢ ግንኙነት ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ <?> ይበልጣል ወይንም እኩል ይሆናል <?> ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

similar or equal to Icon

ተመሳሳይ ወይንም እኩል

ማስገቢያ የ ተመሳሳይ ወይንም እኩል ይሆናል ከ ከ ሁለት ቦታ ያዢ ግንኙነት ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ <?> ተመሳይ ነው ወይንም እኩል ይሆናል <?> ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

proportional to Icon

ተመጣጣኝ

ማስገቢያ የ ተመጣጣኝ ይሆናል ከ ከ ሁለት ቦታ ያዢ ግንኙነት ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ <?> ተመጣጣኝ <?> ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

less than or equal to Icon

ያንሳል ወይም እኩል ይሆናል

ማስገቢያ የ ያንሳል ወይም እኩል ይሆናል ከ ከ ሁለት ቦታ ያዢ ግንኙነት ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ <?> ያንሳል ወይም እኩል ይሆናል <?> ወይንም <?> <= <?> ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

greater than or equal to Icon

ይበልጣል ወይም እኩል ይሆናል

ማስገቢያ የ ይበልጣል ወይንም እኩል ይሆናል ከ ከ ሁለት ቦታ ያዢ ግንኙነት ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ <?> ይበልጣል ወይንም እኩል ይሆናል <?> ወይንም <?> >= <?> ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

similar to Icon

ተመሳሳይ ነው

ይህ ምልክት የሚያስገባው የ ተመሳሳይ ነው ለ ግንኙነቱ ከ ሁለት ቦታ ያዢ ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ <?> ተመሳሳይ <?> ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

toward Icon

ወደ

ማስገቢያ ወደ ግንኙነት ምልክት ከ ሁለት ቦታ ያዢዎች ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ <?> ወደ <?>ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

double arrow pointing left Icon

ድርብ ቀስት ወደ ግራ የሚያመለክት

ማስገቢያ የ ሎጂካል ግንኙነት ቀስት በ ድርብ መደርደሪያ ወደ ግራ የሚጠቁም እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ድርብ ቀስት ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

double arrow pointing left and right Icon

ድርብ ቀስት ወደ ግራ እና ወደ ቀኝ የሚያመለክት

ማስገቢያ የ ሎጂካል ግንኙነት ድርብ ቀስት ወደ ግራ እና ወደ ቀኝ የሚያመለክት ከ ሁለት አንቀሳቃሽ ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ድርብ ቀስት ወደ ቀኝ የሚያመለክት ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

double arrow pointing right Icon

ድርብ ቀስት ወደ ቀኝ የሚያመለክት

ማስገቢያ የ ሎጂካል አንቀሳቃሽ ድርብ ቀስት ወደ ቀኝ የሚያመለክት ከ ሁለት ቦታ ያዢ ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ድርብ ቀስት ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

precedes Icon

ቀዳሚ

ማስገቢያ የ ሎጂካል አንቀሳቃሽ ቀዳሚ ከ ሁለት ቦታ ያዢዎች ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ቀዳሚ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

succeeds Icon

ተሳክቷል

ማስገቢያ የ ሎጂካል አንቀሳቃሽ ተሳክቷል ከ ሁለት ቦታ ያዢዎች ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ተሳክቷል ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

not precedes Icon

አይቀድምም

ማስገቢያ የ ሎጂካል አንቀሳቃሽ አይቀድምም ከ ሁለት ቦታ ያዢዎች ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ አይቀድምም ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

not succeeds Icon

አልተሳካም

ማስገቢያ የ ሎጂካል አንቀሳቃሽ አልተሳካም ከ ሁለት ቦታ ያዢዎች ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ አልተሳካም ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

precedes or equal Icon

ይቀድማል ወይም እኩል ነው

ማስገቢያ የ ሎጂካል አንቀሳቃሽ ይቀድማል ወይንም እኩል ነው ከ ሁለት ቦታ ያዢዎች ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ይቀድማል ወይንም እኩል ነው ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

succeeds or equal Icon

ተሳክቷል ወይም እኩል ነው

ማስገቢያ የ ሎጂካል አንቀሳቃሽ ተሳክቷል ወይንም እኩል ነው ከ ሁለት ቦታ ያዢዎች ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ተሳክቷል ወይንም እኩል ነው ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

precedes or equivalent Icon

ይቀድማል ወይም ተመሳሳይ ነው

ማስገቢያ የ ሎጂካል አንቀሳቃሽ ይመጣል ወይንም እኩል ነው ከ ሁለት ቦታ ያዢዎች ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ይቀድማል ወይንም እኩል ነው ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

succeeds or equivalent Icon

ተሳክቷል ወይም ተመሳሳይ ነው

ማስገቢያ የ ሎጂካል አንቀሳቃሽ ተሳክቷል ወይንም እኩል ነው ከ ሁለት ቦታ ያዢዎች ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ተሳክቷል ወይንም እኩል ነው ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

ለ መፍጠር የ በጣም ይበልጣል ከ ግንኙነት ከ ሁለት ቦታ ያዢ ጋር: ይጻፉ <?> ይበልጣል <?> ወይንም >>ትእዛዞች መስኮት ውስጥ

ይጻፉ ll ወይንም <<ትእዛዞች መስኮት ውስጥ ለ ማስገባት የ በጣም ያንሳል ከ ግንኙነት በ መቀመሪያ ውስጥ

ተገልጿል እንደ ግንኙነት ከ ሁለት ባታ ያዢ ጋር በ መጻፍ ያስገቡ <?> ተገልጿል እንደ <?>

ማስገቢያ ስእል በ ተመሳሳይ ባህሪ ከ ሁለት ቦታ ያዢ ጋር በ መጻፍ <?> መተርጎሚያ <?> ትእዛዞች መስኮት ውስጥ

<?> ማስተላለፊያ <?> ትእዛዝ የሚያስገባው የ ዋናውን ተመሳሳይ ባህሪ ነው ከ ሁለት ቦታ ያዢዎች ጋር

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

መረጃ በ እጅ በሚያስገቡ ጊዜ በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ: ያስታውሱ የ አንቀሳቃሽ ቁጥር ክፍተት ይፈልጋል ለ ትክክለኛ አካል: ይህ በተለይ እውነት የሚሆነው እርስው በ ዋጋዎች የሚሰሩ ከሆነ ነው ከ ቦታ ያዢዎች ይልቅ: ለምሳሌ: ለ "በጣም ይበልጣል" ግንኙነት: ይጻፉ አንዱን 10 በጣም ይበልጣል ከ 1 ወይንም a በጣም ይበልጣል ከ b.


Please support us!